#ክፍል_አንድ
👉ወደ ፈተና ከመግባታችሁ ቀደም ብላችሁ የሚያስፈልጉትን ነገሮች አዘጋጁ። የፈተና ቦታውን አድራሻ እና ሰዓቱን አስቀድማችሁ እወቁ። የፈተና እቃዎችን (እስክርቢቶ፣ Exit Exam Entry Ticket (የፈተና መግቢያ ወረቀት)፣ መታወቂያ፣ Username እና Password በወረቀት ጽፋችሁ መያዝ ወዘተ) አስቀድማችሁ አዘጋጁ። የፈተና ቦታችሁ እሩቅ የሆነ ቀደም ብላችሁ ተገኙ።
👉ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ Exit Exam Entry Ticket ፕሪንት ያደረጋችሁትን (#በድጋሚ_ለምትፈተኑ) እና መታወቂያ ይዛችሁ በተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል መገኘት። ይህ ማድረጋችሁ አርፍዳችሁ መታችሁ ከምትረበሹ ይልቅ እንድትረጋጉና ፈተናው ላይ ትኩረት እንድታደርጉ ይረዳችኋል።
👉ፈተናውን በምትፈተኑበት ጊዜ አለመጨነቅ ይሄ እንኳን ባይሳካ ቀጣይ መፈተን ስለትምችሉ አብዝታችሁ በመጨነቃችሁ ምክንያት መስራት የምትችሉትንም ጥያቄዎች ሳትሰሩ ትቀራላችሁ። የመውጫ ፈተናን መውደቅ የህይወት መጨረሻ አይደለም። ከእናንተ የሚጠበቀውን ማድረግ እንጂ መጨነቅ አያስፈልግም።
👉ፈተና ላይ ሆናችሁ ጥያቄ በምትሰሩ ሰዓት የከበዳችሁን ጥያቄ ለመስራት በመታገል ብዙ ጊዜ አትግደሉ፤ እሱን ለመስራት ስትታገሉ ሌሎች ቀላል ጥያቄዎችን ሳትሰሩ ሰዓት ሊያልቅባችሁ ይችላልና። ከባዱን ጥያቄ #Flag_Question በማድረግ ዝለሉትና ቀለል የሚሉትን ሰርታችሁ ስትጨርሱ ሰዓት ስለሚተርፋችሁ ወደ ከበዳችሁ ጥያቄ ትመጡና ትሰሩታላችሁ። ነገር ግን ሰአት እንዳያንሳችሁ የምትዘሉት ጥያቄ ብዙ እንዳይሆን።
👉ምንም እንኳን ፈተናው ቀድም ብሎ በቂ ዝግጅት ማድረግ የሚፈልግ ቢሆንም እስከዛሬ ያደረጋችሁት ዝግጅት በቂ እንደሆነ በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል። የተማራችሁትና መስራት የምትችሉት በመሆኑ በፈተና ጊዜ አትጨነቁ።
ክፍል ሁለት ይቀጥላል....
ይሄንን መረጃው Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
መልካም ፈተና!!!
መልካም ውጤት!!!
©️Agegnehu W. (Asst. Prof.)
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad