Scam ለመሰላችሁ
አንዳንዶቻችሁ ጥርጣሬ ገብቷችኋል። ነገር ግን አንድ ነገር እንድታውቁ እፈልጋለሁ። ayejobs.com በዋናነት የሚያቀርበው በአጭር ጊዜ ውስጥ የራሳችሁን የኦንላይን ኮሚውኒቲ (follower) የምትሰበስቡበትን ኮድ ነው። የምትከፍሉትም ይህንን ኮድ ለማግኘት ብቻ ነው። ከዚያም ዌብሳይቱ ባዘጋጀው የቀጥተኛ ሽያጭ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ ነው ኮሚሽን የምታገኙት። ኮሚሽን ለማግኘት ደግሞ የኮዱን እና የቴሌግራም ግሩፕን ጥቅምና አጠቃቀም መረዳትና ለሌሎች ማሳወቅ ይጠበቅባችኋል። ሳትሰሩ የምታገኙት ዱዲ ሳንቲም የለም።
ልብ በሉ። አንድ ፕላትፎርም SCAM ነው የሚባለው "መጀመርያ ስጡኝና ጨምሬ ልስጣችሁ" የሚል ከሆነ ነው። ለምሳሌ በቅርቡ OMD እና ተመሳሳይ ፕላትፎርሞች "ስጡንና እንስጣችሁ" በሚል ማታለያ ከfias እና ከወርክዞን ትምህርት ያልወሰዱትን ሞኞች አስለቅሰው ሔደዋል። ስለዚህ ወደፊትም ቢሆን "ስጡንና እንስጣችሁ" የሚሉ ዌብሳይቶች በአጠቃላይ SCAM ናቸውና ከእነዚህ አይነት ዌብሳይቶች ራሳችሁን እንድትጠብቁ እመክራለሁ።
ነገር ግን ayejobs ከእነዚህ ዌብሳይቶች ጋር በአሰራርም በአላማም በፍፁም አይገናኝም። ምክንያቱም ይህ ዌብሳይት የሚሰጣችሁ ገንዘብ ሳይሆን ገንዘብ የምታገኙበትን መሳርያና ከፍላችሁ እንኳን የማታገኙትን እውቀት ነው። ይህንን መሳሪያ እና እውቀት በአግባቡ ተግባራዊ ለማደርግ እንዲቀላችሁ ከላይ የፃፍኩላችሁን ዝርዝር ሀሳቦች በደንብ አንብቧቸው። ከዚህ በተረፈ ግን በተለይ አንዳንዶቻችሁ ያወቃችሁ እየመሰላችሁ፣ ሀሳቤን በደንብ ሳትረዱ በinbox አጓጉል ነገር በመፃፍ አላዋቂነታችሁን ባትገልጡ ጥሩ ነው እላለሁ። ሰው የሚያምርበት ትንሽም ብትሆን እውቀት ይዞ ለማሳመን ሲሞክር ነው።🙏