ፈታ በዘፈን🎤


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Music


👇👇👇👇👇👇👇

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Music
Statistics
Posts filter


,,,,,,,,,,,🎧 ፀጋዬ እሸቱ 🎧,,,,,,,,,,,,,,

ምን
አግኝቶ አማረበት አሉኝ
ችግር አያውቅ ብለው ተረቱብኝ

አልተራብኩም ጥርሴንም አልከፋው
መሳቅ እንጂ ማኘኩ መች ጠፋው

ለምን ልዘን ቀለለልኝ እዳ
ሲያስቡለት የራቀ ላይጎዳ

,,,,,,,,,,,,,,👉🏻 ያየ ያለ 👈,,,,,,,,,,,,,,

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ቀጣይ Comment 👇👇👇👇


ፋዘር ታናሽ ወንድሜን ENGLiSH እያስጠናው be_like

Father🗣 : A FOR APPLE
               B FOR____

ሲለው
My bro🗣:  B FOR   BALTHAZAR 🙄

ይኸው ፋዘር አዲስ ቋንቋ መስሎት SEARCH እያረገ ነው...😨


ደህና አደራችሁ😇


ፍክት፣ እምር ፣ደስ የሚል፣ ጥሩ ዜና ምትሰሙበት እና ጥሩ ነገር ምታዩበት ቀን ይሁንላችሁ😍


ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ እስከ ለሊቱ 6 ሰዓት ያልተኙ ሰዎች እንቅልፍ አልወሰዳቸውም ማለት ነው።😁

ደህና እደሩ 👋.


አቤት ጭንቅላት እሳት እኮ ነኝ


🥷🏽 :- ebet nesh
      :-  እራስህ ነህ እሺ እበት ቆሻሻ
🥷🏽 :-አረ እኔ እቤት ነሽ ነው ያልኩሽ
      :- 🥲
🥷🏽 :- BLOKED


#ከንቱ ዓለም

ብቻን መሳቅ አይቻልም Share🥹


🍀🌹

እስኪ እቺን ላይፍ ያሳለፈ ..? 😁

👱፦ Hi
👩፦ Hi
👱፦ Alesh
👩፦ Alew
👱፦ Nurilegn
👩፦ Amen um
👱፦ Amen welo
👩፦ Arif nber ugas
👱፦Endezaw

ከዛ ወሬ ያልቃል ዝም ጭጭ..😅🤣🤣🤣


Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂
   
    ✨
#share & #like
   


,,,,,,,,🎧ታምራት ደስታ🎧,,,,,,,,,,,

ሊያስተምር አንዳንዴ፤ ዝም ያለውን ያህል ፤
በሚስጥር ሲጠራ
ሲከፍልም በጥፍ ነው ፤በአደባባይ ሲሰጥ፤
አቤት የሱ ስራ


አሁንስ ሳይረሳኝ ፤ሳይተወኝ አልቀረም፤
ብዬ ሳመነታ
አንቺን መርጦሽ፤ ለኔ ቤት እየሰራልኝ ፤
ነበር ለካ ጌታ


,,,,,,,,,,🎧የማይረሳው ጌታ🎧,,,,,,,,,,

#የመጀመሪያህ_ከሆነች_ይህን_ጋብዛት🌹😁

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ቀጣይ Comment 👇👇👇👇


#for_fun😭😂😂


,,,,,,,,,,,,🎧መሳይ ተፈራ🎧,,,,,,,,,,,

ከዚያ ማዶ ከዚያ ማዶ
ጋራውን ተሻግረሽ የሄድሽው

ምን ነበረ ወዲህ ዞረሽ
ስቃየን ለአንድ ቀን ባየሽው

አልቻልኩትም እንዴት ልርሳሽ
ትዝታሽ ደህና አድርጎ ጎዳኝ

እኔ አላንቺ ይሄው አለሁ
ሌትተቀን በናፍቆትሽ ስዳኝ

,,,,,,,,,,🎧ህልም አለሜ🎧,,,,,,,,,,


♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,

አልፌው ነበረ እንደ ቀላል፤ እንደቀላል!
ምየ ትቸው ነበር እንደ ቀላል፤ እንደ ቀላል!

ያን ሁሉ ትዝታ! ያን ሁሉ ነገር!
እንደ ቀላል አልፌው ነበር፤(2X)

ከመላው አካሌከ ደሜ ተቀብቷል(2)
ጊዜ እያስቆጠረ አንችን አንችን ይላል
አካሌ አንችን ይላል

ቀን እያስቆጠረ በኔ በረታና
አልፎ እያበጃጀ ፍቅርሽ በኔፀና
ዳግም እንደገና



,,,,,,,,,,,👉🏻ጃኪ ጎሲ 👈,,,,,,,,,,


,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,

ና ቤተ ማሪያም ለክብሯ እንማማላ ከበሯ
አንለያይም በለኛ በቃልህ አስጠልለኛ

ና ቤተ ማሪያም ለክብሯ እንማማላ ከበሯ
አንለያይም በለኛ በቃልህ አስጠልለኛ

አውለኝ በል ከልብህ፤ማሬዋ እንደማተብህ
አውለኝ ከደረትህ፤ማሬዋ በፈጠረህ


,,,,,,,,,,, 👉🏻 ህብስት 👈 ,,,,,,,,,,


ጥያቄና መልሱ ጋ ለተሳተፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ሌላ ጊዜ ሽልማት ያለው ውድድር ይኖረናል።

ለዛሬ እዚህ ላይ ይበቃናል። መልካም ሌሊት እንዲሆንላችሁ ተመኘን፤ ደህና እደሩ🥱🛏💤


መልስ
ዘፋኝ - አበባ ደሳለኝ
ርእስ - የፍቅር ሁዳዴ


,,,,,,,,,,,,,,,🎧3🎧,,,,,,,,,,,,,,,

እንባ ሞልቶት አይኔን ከልሎኝ የፊቴን
አንተን መሳይ ጉብል ነፈኩት ህይወቴን

ዘመን ተመልሶ በእቅፍህ በዋልኩኝ
      በፍቅርህ ሁዳዴ በአንተዉ በገደፍኩኝ
,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


የዘፋኟ ስም ማን ነው?
የዘፈኑ ርዕሰስ?


♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


Hibsit teruneh be fetreh


,,,,,,,,,,,,,,,🎧2🎧,,,,,,,,,,,,,,,

ምነዉ ባደረገኝ እርፉ እና ጅራፉ
ከእጁም አያወጣኝ ከሰፊዉ መዳፉ

ስስብ ሲጎትተኝ እንደበሬዎቹ
በወጉ አጂበዉኝ ፉጨት ዜማዎቹ

,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


የዘፋኛ ስም ማን ነው?
የዘፈኑ ርዕሰስ?


♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


Answer- Bzuayehu Demsie
Title - Atkebdegnm


@Tjay10 👏👏👏


,,,,,,,,,,,,,,,🎧1🎧,,,,,,,,,,,,,,,

ይሉኝታ አታውቅ እሷ ሰውም ችላ አይላት
እኔው ትዘባነን አትከብደኝም ተዋት

ቢያሻት ወጣ ገባ እያለች ትርገጠው
እችላለው ያላት አንጀቴን ትቁረጠው

,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


ዘፋኙ ማን ነው?
የዘፈኑ ርዕሰስ?


♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ





20 last posts shown.