Ethio Free Internet


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Buy ads: https://telega.io/c/Freeinternt1
እንኳን ወደ Free internet and config file channel በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ free config ታገኛላችሁ Enjoy⭐ If you need the owner dm @Cryptiyas

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ተወዳዳሪ፣ተመራጭ፣ተፈላጊ፣
የሚያደርጎትን የዲጂታል ክህሎት መማር፣ማዳበር ይፈልጋሉ?

ከብዙ ልምድ፤ክህሎት ጋር ጥሩ መምህራንን ይዘን እናንተኑ እየጠበቅን ነዉ።
   Python
   Web design
   Frontend development
   Backend development
   Linux Administration
   Cloud computing
             ክህሎት ይያዙ!!!!

💼 የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ከትልልቅ ተቋማት ጋር እንድትሰሩ እናደርጋለን።
🎉 ስልጠናዎን ሲያጠናቅቁ እራሶን የሚመዝኑበት እና ሽልማት ሚያገኙበት ዉድድሮች ይኖራሉ።


⏳ ጥቂት ቦታዎች ነው ያሉን!!!

📆 ጊዜ አይስጡ፤አሁኑን ይመዝገቡ!
🔗 https://forms.gle/26nwP7PVyFBY9rSHA
📞 0900667423
📞 0992046832
🕸 www.gracelearninghub.com
🔗 https://t.me/graceacademy1

👨‍💻 ከኛ ጋር ወደፊቶን ይገንቡ 🌟




𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐟𝐫𝐞𝐞.ehi
10.4Kb
በ HTTP injector

🏷 IP ይመርጣል

Http injector ሳታጠፋ/ሳታቋርጡ ነው ምትጠቀሙ
Connected እስኪል ጠብቁት


🔗 MAYYA ፓኬጅ ገዝቼ ተጠቅሜ በማግስቱ ደግሜ ልገዛ ስል እንቢ አለኝ .... ላላችሁኝ አሪፍ መፍትሄ
⬇️⬇️
⏸የመጀመሪያው አማራጭ
🔗ምሳሌ ዛሬ ማያ ፓኬጅ የገዛችሁት 2:18 ከሆነ በማግስቱ 2:17 ሲል 6 ብር ወደዛ ሲም ላኩ ወይም ሙሉ እና ከ 2:18 ሲል OK ብሎ መላክ ሳይጠበቅባችሁ 5 ብሩን ቆርጦ ከ 994 ፓኬጁ ይላክላችኋል።

ስአቱን እየጠበኩ..? እንዴት አስታውሳለው ለምትሉ..??

ጥሩ አማራጭ⬇️⬇️

2 ሲም ካላችሁ ዛሬ በ አንደኛው ሲም ከገዛችሁ በማግስቱ ልትገዙ ስትሉ ሚያስቸግራችሁ ከሆነ በሌላኛው ሲም ግዙ።

ይህ እኔም የምጠቀመው መንገድ ነው

💬አይ አንድ ሲም ነው ያለኝ የምትሉ ከሆነ ደግሞ
⬇️⬇️

863 ላይ STOP ብላችሁ ትልኩ እና ከ 1-2 ደቂቃ ቆይታችሁ OK ብላችሁ ላኩ...ከ 994 ፓኬጁን እደገዛችሁ የሚያሳይ መልዕክት ካልተላከ...አንድ ሁለት ሶስቴ STOP... OK..ብላችሁ ላኩ እንቢ ካለ ከ 30-40 ደቂቃ ቆይታችሁ ማክሩ ይሰራል

🔈STOP..ወይም..OK ብዬ ስልክ አይልክም.. አይገባላቸውም ለምትሉ
⬇️⬇️
ይህ ነገር የሚከሰተው በብዛት ብዙ ግዜ STOP..OK..በማለት እያከታተሉ በመላክ ነው ነገር ግን ስልካችሁን 2g waym 3g እየቀያየራችሁ ላኩ ይሰራል

በ reaction ማበረታታት እና ቻናላችንን ለ ወዳጅ ዘመዶም ማጋራት እንዳይረሳ ቤተሰብ

🎮 @freeinternt1


📢 Fast & Secure Free Proxy- Radish VPN🚀

🌍 100% Free | Fast & Stable | Unlimited Traffic

🔹 One-click to connect with unrestricted access 🔓
🔹 Top-tier encryption to protect your privacy 🛡️
🔹 High-speed servers for an ultra-fast experience ⚡

🔥 Download now and enjoy it for free! 👇

📱Android:
https://download.castarsdk.com/client/radishvpn_v2.2.3_134_telega.apk  
💻Windows:
https://tglink.io/14fb659e6a8b


➡️ 𝐋𝐢𝐧𝐤𝐋𝐚𝐲𝐞𝐫 𝐟𝐫𝐞𝐞 በ 00 ብር ሚሰሩ ፈጣን ፋይሎችን እዚህ ቻናል  ላይ ተለቁአል   👇 👇

      @ethiopia_ehi

8.7k 0 8 12 137


9.7k 0 33 11 88

Free http #1.ehi
10.8Kb
free http #2.ehi
11.8Kb
free http #3.ehi
10.7Kb
HTTP injector free

IP ይመርጣል

Connected እስኪል ጠብቁት፣ ፋይል እየቀያየራቹ ተጠቀሙ

10.4k 0 153 14 108



አሁን ደሞ file እንለቃለን ⬇️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
➡️SPOTIFY PACKAGE አገዛዝ

Spotify package

የሳምንት..
➡️በ 104 ብር 2 ጊ.ባ + 2 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify

የ 1ወር
➡️በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify



Guys ግዙ እያልኩ ግን አይደለም comment ላይ spotify pkg ምንድው ለምትሉኝ ነው

እንደ እኔ mayya and tg pkg better

11k 0 10 4 41

ቀጣይ ደሞ Spotify pkg አጠቃቀም 🐸


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Mayya አገዛዝ be video ካስፈለገ 🙂


➡️Mayya apk ማውረዳችን ጥቅሙ ምኑ ጋር ነው...??..ያላችሁኝ ቤተሰቦች
⬇️⬇️
አንዳንዴ http injector server connect አላደርግ በሚላችሁ ሰዓት በተለይ ኔትዎርክ የሚያስቸግር ቦታ ያላችሁ ይህ ነገር ሊፈጠር ይቻላል እና መፍቴው mayya application ውስጥ ትገቡ እና ስልካችሁን airplane mode አድርጋችሁ ትመልሱ እና data on ታደርጋላችሁ ያኔ mayya apk ላይ ያሉ tv ቻናሎች መስራት ይጀምራሉ እና የዛኔ http injector ጋር ተመልሳችሁ connect ማድረግ ነው

🔥አሁን ሁሉንም ያስጠቅመናል YouTube , tiktok ,     ብቻ ምን አለፋችሁ  የፈለግነውን መጠቀም  እንችላለን

🔥አብሮነታችሁ አይለየን

በ reaction ም አበረታቱን 🍸🍸

@Freeinternt1 💬


Step4: ወደ message  በመግባት 863 ላይ ok ብለዉ ይላኩ
አገልግሎቱን ለመጠቀም የናንተ   balance 5birr ሊኖረው ይገባል

➡️ልክ 5birr ስታስገቡ ከ251994 ይህ text
ይደርሳቹኣል
⬇️⬇️⬇️

ዉድ ደንበኛችን፤ ካለዎት Mayya 2GB Daily የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅል ውስጥ የቀረዎት 2048.000 ሜጋ ባይት ሲሆን አገልግሎቱ የሚያበቃው በ 2024-09-02 at 03:40:19; ቴሌብር ሱፐር አፕን http://onelink.to/fpgu4m በማውረድ በ10% ተጨማሪ ሽልማቶች ይደሰቱ። ኢትዮ ቴሌኮም


➡️ይህ የሞላችሁት package ለ  MAYYA app ብቻ ነው የሚያገለግለው።



➡️Mayya apk ካወረዳችሁ በኋላ

Step 2 : http injector app ስልካቺሁ ላይ ሊኖር ይገባል ይህ ዋነኛው ነው የሌላችሁ አውርዱ ከ Playstore

Step 3 : 5ብር ይኑር ስልካችሁ ላይ


Step 1➡️ቤተሰቦች በመጀመሪያ mayya application play store ላይ search አድርጋችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ነክታችሁ download አድርጉ
⬇️⬇️⬇️
📱Mayya📱📱


Mayya package በ 5ብር
2GB ነው እና አጠቃቀሙን እናሳያችኋለን ቤተሰቦች


ቀጣይ ደሞ mayya pkg አጠቃቀም

እስኪ reaction 🙂


በአጭሩ Social media package አጠቃቀም

ለምሳሌ Http injector✔️Http injector  Connect ለማድረግ

🔹️በመጀመሪያ   social media package   የ Telegram  engezaln

🔹️ከዛ   ወደ http injector በመሄድ ከ ላይ ያስቀመጥኩላችሁን file import አድርጋችሁ connect  ማድረግ

🔹️አሁን ሁሉንም ያስጠቅመናል YouTube , tiktok ,     ብቻ ምን አለፋችሁ  የፈለግነውን መጠቀም  እንችላለን

ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ አሳዉቁን

20 last posts shown.