🕌 ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1446 ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።
#ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ዒድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ።
መልካም በዓል
#ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ዒድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ።
መልካም በዓል