" ዛሬ ቅዳሜ አይደለም " በተሰኘው መጽሐፍ ተወዳጅነትን ያተረፈው ናትናኤል ቀረዓለም አሁን ደግሞ " ትናንት እመጣለሁ " የተሰኘ ሁለተኛ የድርሰት መጽሐፉን ለንባብ አብቅቷል ።
የፍቅር አምላክ የለመለመ የወይራ ቅጠል ይዞ ይመጣ የሚሆን ቁራ አልላከም።
የፈጠረውን አያጠፋ፣ ያጠፋውን አይፈጥር ሆኖ ኖሮ ነበርና።
ትመለከተው ያልሆነችውን ቁራ ግን ትናፍቃለች።
የፍቅር አምላክ ቁራን ይልከው ቢሆን አይመለስ ይሆን መታሰቡ ያንገበግባታል።
ለፍርድ፣
ለኩነኔ መቸኮሉን ትኮንናለች።
አብዝታ ትከራከርለት ዘንድ ትሻለች።
በአንድም በእሷ ይመሰል አታስብ ድፍረትን ታጣለች።
አትመለከት የሆነችውን አትመለከት፣
አትናፍቀው ይሳናታል።
ማረፊያ ያጣች ነፍሷን የሆነ ይመስላታልና ትመለከተው ያልሆነችውን ቁራ ትናፍቃለች።
"ትናንት እመጣለሁ"
መሸጫ ዋጋ 280 ብር።