ሁሌ አርሰናል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Esoterics


ሁሌ አርሰናል !
➺ ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን አርሰናል 24ሰዓት ትኩረቱን ሰቶ ይዘግባል ።
➺ የዝውውር ዜና ፣ የጨዋታ ዳሰሳዎች ፣ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፣ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከቪድዮ ጋር መከታተል ይችላሉ !
ሃሳብ አስተያየት ካሎት @EASYBOY1996 & @NEBA_FCR

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Esoterics
Statistics
Posts filter


መልካም አዳር መድፈኞች በሚቀጥሉት ቀናት ቸር ወሬ ያሰማን ❤

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


ውድ ተከታታዮች ከጠዋት ጀምሮ መረጃዎችን እያደረስናቹ እዚ ደረስን ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን በሉ ደህና እደሩ!

በእኛ ስር የሚተዳደሩ ትክክለኛ ቻናሎቻችንን መርጠው ይቀላቀሉ ☑️

የቪዲዮ ቻናል 👉 VIDEO CHANNEL

የትሮል ቻናል 👉 TROLL CHANNEL

የፎቶ ቻናል 👉 PHOTO CHANNEL

ሁሉንም ይቀላቀሉ 👌


ጋዜጠኛ፡ የጋብርኤል ጄሱስ፣ ካይ ሃቨርትዝ እና ማርቲን ኦዴጋርድ ሚስቶች ሁሉም በተመሳሳይ ሰአት የልጆቻቸውን መምጣት እየጠበቁ ነው። ስለዚህ ምታቀው ነገር አለ?

አርቴታ፡ ምንም መልስ ሳይሰጥ ለሁላችሁም መልካም ገና ይሁንላችሁ😂😂

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🗣️ ማይክል አርቴታ ስለ ፕሪሚየር ሊጉ ዎንጫ ፊክክር፡ "በእርግጥ ይሄንን ማድረግ እንፈልጋለን ነገር ግን እሱን ለአስር ወራት ማሳየት አለብን"

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🎙️አርሰናል ዶክተር -

"የሳካ ጉዳት Grade 3 የሃምስትሪግ ጉዳት እንዳልሆነ ተስፋ እናደርጋለን ነገር ግን ጥሩ አይመስልም. በሚቆምበት ሰአት ከፋተኛ ህመም ነበረው። የ grade 3 ጉዳት ቀዶ ጥገና ያስፈልገዋል እና ለ 3 ወራት ያህል ከሜዳ ሊያርቀው ይችላል።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🎯 አዲስ ሪከርድ!

አርሰናል በክለቡ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በአንድ የካላንደር አመት በፕሪሜር ሊጉ 88 ጎሎችን አስቆጥሯል።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


📊🤯 የአርሰናል የ2024 የለንደን ደርቢ ውጤቶች :

✅ ክሪስታል ፓላስ (5-0)
✅ ዌስትሀም (0-6)
✅ ብሬንትፎርድ(2-1)
✅ ቼልሲ (5-0)
✅ ቶተንሀም (2-3)
✅ ቶተንሀም (0-1)
🤝 ቼልሲ (1-1)
✅ ዌስትሀም (2-5)
🤝 ፉልሀም (1-1)
✅ ክሪስታል ፓላስ (1-5)

Night night 😴

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


⏳- ሳካ ከሜዳ ሊርቅበት ሚችለው ግዜ፡-

• በፈጥነት ካገገመ: 2-4 ሳምንታት
• በጣም መጥፎው ከሆነ፡ ከ4-6 ሳምንታት

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


▪ሳካ ከሜዳው ሲወጣ በክራንች ነበር የወጣው 😢

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


ጋቢ ጨዋታው ኮኮብ ተብሏል

@HULE_ARSENAL_ETH


አርቴታ፡- “ትላንት ራሂም [ስተርሊንግ] በጉዳት አጥተናል፣ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይም አናውቅም።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🗣አርቴታ: የህክምና ባለሙያዎች ሳካን በመልበሻ ክፍል ውስጥ መርምረዋል, ነገር ግን ጉዳቱ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ መወሰን አይቻልም.

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🗨አርቴታ ስለ ሳካ: "ሀምስትሪጉ ላይ የሆነ ነገር ተሰምቶታል. ስለዚያ በጣም አሳሳቢ ነው."

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH




ጋብርኤል ጄሱስ፡ “በእግዚአብሔር ብዙ አምናለሁ። እግዚአብሔር ባይኖር ኖሮ እዚህ አልሆንም ነበር። ሁሌም በእግዚአብሔር አምናለሁ። እንደገና ከእኔ ጋር ጥሩ እየሰራ ነው። እግዚአብሔር ታላቅ ነው። እንደገና አባት እንድሆን እድል ሰጠቶኛል። እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።”

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


|| ጋብርኤል ጄሱስ፡ “ዘጠኙ ቁጥር ስትሆን ሁሌም ግብ እንድታስቆጥር ይጠበቅበሀል። እኔ ቡድኑን መርዳት ብቻ ነው የምፈልገው።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


አርሰናል በተለያዩ 6 የሜዳ ውጪ ጨዋታዎች 5+ ጎል በማስቆጠር አዲስ ክብርወሰን አስመዝግቧል

@HULE_ARSENAL_ETH


እነ እንትና እስካሁን አብራችሁን ስለቆያችሁ ከልብ እናመሰግናለን አሁን ተኙ መልካም አዳር 🤗

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🗣 ጋብርኤል ኢየሱስ፡- " ለሁሉም ዎንጫዎች እንደምንታገል እርግጠኞች ነን።"

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH

3.5k 0 0 10 135

በ 4 ቀን ልዩነት ሃትሪክ እና 2 ጎል በክሪይስታል ፓላስ ላይ

እስኪ ለጋቢ ጄሱስ 1k ❤️❤️❤️

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH

20 last posts shown.