በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ህመም የህክምና ግቦች ምንድን ናቸው?
ለጤናማ እርግዝና ስለስኳር ህክምናው ግቦች ጠንቅቆ ማወቅና መረዳት ይፈልጋል። ውጤታማ ህክምና የስኳር ቁጥጥር እቅድ ማውጣት እና ግልጽ የሕክምና ግቦችን በማዘጋጀት ይጀምራል።ይህም የደም ስኳር መጠንን ጤናማ በሆነ ክልል ውስጥ መቆጠጠርን ያካትታል። በአለም አቀፋዊ የሕክምና መመሪያዎች የሚደገፉት የስኳር ግቦች እንዲህ ናቸው፡-
1️⃣ የባዶ ሆድ የስኳር መጠን፡ ከ70 እስከ 95 mg/dL
2️⃣ ከምግብ ከአንድ ሰዓት በኋላ የስኳር መጠን፡ ከ140 mg/dL በታች
3️⃣ ከምግብ ከሁለት ሰአት በኋላ የስኳር መጠን፡ ከ120 mg/dL በታች
እነዚህን ግቦች ማሳካት ለእናትም ሆነ ጽንስ ጤና ወሳኝ ነው። የጽንስ መፋፋትና ክብደት ከፍ ማለት ፣ ከምጥ ጋር የተያያዙ ችግሮች፣ የጽንስ መታፈን፣ ህጻኑ እንደተወለደ መተንፈስ መቸገር፣ ወዘተ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመቀነስ ስኳርን እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ድረስ ማስተካከል ይገባል።
ስለ የእርግዝና ጊዜ ስኳር ጥያቄዎች አሉዎት? አስተያየትዎትን ይጻፉልን።
https://youtube.com/shorts/5mPsVbR2PyU?si=lDaa0aEIpVer8V9c