Hibret Bank

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics

Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base.
https://www.hibretbank.com.et

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter

October 24, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

October 23, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

»ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
» ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ

የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

»ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
» ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

October 22, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

🌍✨ Welcome Home!!! ✨🌍

Hibret Bank is excited to welcome delegates of the 46th CAF Ordinary General Assembly here in Addis Ababa!

Our two dedicated branches, located at Hilton Hotel and Skylight Hotel are open 24/7 to serve you.

Experience the best care and convenience with our premium currency exchange service!

Welcome Home! 🇪🇹

#CAF #Ethiopia #HibretBank #todayscurrencyexchange

October 21, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

ለሕብረት ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን የመምረጫ መስፈርቶችን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

ሙሉ መረጃውን ለማግይኘት ይህንን መስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://bit.ly/Shareholder-Notice-Hibret-Bank

October 18, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

October 17, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

October 16, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቅሬታ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል ፣ በኢሜል info@hibretbank.com.et በመላክ ወይም በዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ በመሆኑ የልዩ ተሸላሚ እና የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማቶችን ተቀበለ

ሕብረት ባንክ በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እውቅና የመስጠት መርሃ-ግብር ላይ የ2016 ዓ.ም የፕላቲኒየም ደረጃ ግብር ከፋይ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በተጨማሪም ባንኩ በተከታታይ አራት አመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆኑ ልዩ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ባንኩ ያገኛቸውን ሽልማቶች የባንኩ ተ/ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ጽጌረዳ ተስፋዬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እጅ ተቀብለዋል፡፡

ሕብረት ባንክ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ከሚያገኘው ገቢ ላይ በታማኝነት ግብር በመክፍል ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ የሚገኝ ሲሆን ሽልማቱም ለዚህ ተግባር እውቅና የሠጠ ነው፡፡

ሽልማቶቹ የሁላችንም ያላሰለሰ የጥረት ውጤት በመሆናቸው ለሕብረት ባንክ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
¬
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ የሚሰጠውን በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

October 10, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-
* ኢትዮጵያዊ ዜግነት
* በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

ሕብር ሼባ ማይል ካርድ

በሕብር ሼባ ማይል ካርድ ግብይትዎን በመፈፀም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ተጨማሪ ማይል ጉርሻ ያግኙ ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
#bonusmiles #shebamiles #cardbanking

October 8, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

October 7, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

20 last posts shown.