Forward from: የ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ቻናል
✅ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በሃሮ ከተማ
ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል ። አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል ። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ ።
እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል ።
1 – ከስልጤ ዞን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አልለተሚ
2 – ከወልቂጤ " " ሙባረክ ሑሰይን
3 – ከኮምቦልቻ " " ሙሐመድ ጀማል
4 – ከሓራ " " ሙሐመድ ሐያት
5 – " " " " ሑሰይን ከረም
6 – ከተንታ " " ኢስማኢል ዘይኑ
7 – ከወርቄ " " ሑሰይን ዐባስ
8 – ከሃሮ " " ሙሐመድ ስራጅ
9 — ከሓራ " " ሰዒድ ሙሐመድ
10 – ከኮምቦልቻ ኡስታዝ ሙሐመድ ኑር
11 – ከአ/አ " " ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
12 – ከባሕር ዳር " " አቡ በከር
13 – ከመርሳ " " ዐ/ራሕማን
14 – ከኮምቦልቻ " " ኸድር ሐሰን
15 – ከመርሳ " " ኑር አዲስ
16 – ከሓራ " " ሙሐመድ ሰልማን
17 – ከሸዋሮቢት " " ሙሐመድ አሚን
በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራል ። በመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው ።
ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ ።
አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
ከጠዋቱ 2 : 30 ይሆናል ።
የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ ።
ለበለጠ መረጃ : –
ስልክ ቁጥር 0920474161
0929732296
0935212614
https://t.me/hussenhas
https://t.me/heroselefi