ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ በቀን 16/06/2017 ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በመድረሳችን አልኢስላሕ ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ እንኳን መቅረት በማርፈድ የሚያስቆጭ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡
ተጋባዥ እንግዶች፡-
1ኛ. አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑያሲን አልለተሚ (ሐፊዘሁሏህ)
2ኛ. አሸይኽ ሐሰን ገላው (ሐፊዘሁሏህ)
3ኛ. አሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዘሁሏህ)
በተጨማሪ ሎሎችም ኡስታዞች የሚገኙ ይሆናል፡፡
👌 በአሽይኽ ዓብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚይ የሚሰጠው ወርሀዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ ከአስር ሰላት በኋላ ጀምሮ በተለመደው ሰአት የሚቀጥል ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- አልኢስላሕ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ ተራ መጨረሻ
ሰዓት፡- ልክ 2፡30 ይጀምራል፡፡
ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!!
የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇 የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ። https://t.me/medresetulislah