የሰው ቤት ስትገባ ተቀመጥ ያሉህ ቦታ እንጂ የተመቸህ ቦታ መቀመጥ የለብህም።
إِذَا دَخَلَ أَحَدُكُمْ بَيْتًا فَأَيْنَمَا أَجْلَسُوهُ فَلْيَجْلِسْ، هُمْ أَعْلَمُ بِعَوْرَةِ بَيْتِهِمْ
ታላቁ ታብእይ
ኢብራሒም ኢብን የዚድ አነኸኢይ እደዚህ ብለዋል
አንደኛችሁ የሰው ቤት ሲገባ እነሱ ባስቀመጡት ቦታ ነው መቀመጥ ያለበት የቤታቸው አውራ ወይም ሰው ሊያየው ማይፈልጉት ነገር የሚያውቁት እነሱ ስለሆኑ።
ابن أبي شيبة (٢٥٥٩٣)
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim