ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


ሌላኛው ደሞ gakpo እና diaz ናቸው

ምንም ያህል ለመምረጥ ከባድ ቢሆንም..

ዲያዝ ከግራ ክንፍ ፈጠራ፣ ፍጥነት እና አስገራሚነትን ይዞ ይነሳል፣ ይህም የቶተንሃምን የመከላከል strategy ሊያበላሸው ይችላል። የእሱ የኳስ መምራት ችሎታ ሌላ አደገኛ ገጽታን በአጥቂ ክፍል ላይ ይጨምራል : :

በዛው ላይ ደሞ ጋክፖ መካከለኛ እና ጥቃቅን የተቃራኒ ቡድን ስተቶችን በማግኘት ላይ በጣም ጎበዝ ነው፣ ነገር ግን በዚህ ሁኔታ ሊቨርፑል ቁጥጥርን ከመጠቀም ይልቅ ቀጥተኛነትን እና ፍጥነትን ሊጠቀም ይችላል። እሱ አሁንም በ slot ስልታዊ ማስተካከያዎች ላይ በመመስረት ቁልፍ ተጫዋች ሊሆን ይችላል።

But Diaz X nunez 👾👿
It's may opinion ‼️‼️

What do you think reds ??

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ሊቨርፑል ከቶተንሃም ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 23 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የተሸነፈው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው 15 አሸንፎ፣ 6 አቻ ተለያይቷል እና ባለፉት 17 ጨዋታዎች ጎል አስቆጥሯል።

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ግላዊ እይታ ‼️

የዛሬው የ አጥቂ መስመራችን

Diaz nunez salah

ቢሆን ባይ ነኝ ብዙዎቻችሁ በ nunez ቦታ ጥያቄ ልታስነሱ ትችላላችሁ ግን

ኑኔዝ የቶተንሃምን ተከላካዮች ምቾት የሚነሳ አካላዊ መገኘት እና ቀጥተኛነትን ያቀርባል። ከመከላከያ መስመር በስተጀርባ ያሉት ሩጫዎች በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚመራው እሱ ነው ። ይህም ሊቨርፑል በ high pressure እንዲጫወት ይገፋፋል :: ምንም ያህል ጎል ባያስቆጥርም ጎል እንዲቆጠሩ የሚያደርጉ እድሎችን ይፈጥራል ባይ ነኝ

በተቃራኒው

ጆታ ሁለንተናዊ እና clinical አጨራረስ ያለው ተጫዋች ነው💯💯፣ ነገር ግን ብዙውን ጊዜ በተጨናነቁ ቦታዎች ወይም ደክመው የሚከላከሉትን ለማፍረስ እንደ ምትክ ነው ምንጠቀመው ። ከፍተኛ ጫና የሚፈጥር የቶተንሃም ቡድን ላይ ከመጀመሪያው ጀምሮ የዲያዝ እና የ ኑኔዝ ፍጥነት ይበልጥ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ተቀይሮ ቢገባ ባይ ነኝ :: ከ ጉዳት መመለሱንም አንዘንጋ

ግላዊ ምልከታዬ ነው ‼️‼️


🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


Forward from: Kuru Bet
የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን?


ለመመዝገብ 👉  https://kurubet.com

መልሱን 👉 https://t.me/kurubet


አሁንም በዚህ ልጅ እምነት አላችሁ Reds¿¿ 🥹

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL

934 0 0 42 89

ከቶተንሀም እና ሊቨርፑል የተወጣጡ ምርጥ 11 !

[Who Scored]

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


እስቲ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ስለ ዶሚኒክ አንዳንድ ነገር እንበል 😁🙌

አንዳንድ ደጋፊዎች ዶሚኒክ ሶቦስላይ በዚህ አመት አሪፍ አቋም ላይ እንዳልሆነ ቢሰማቸውም የመጫን ጥንካሬው፣ የኳስ እድገቱ እና መካከለኛ መስመርን ከጥቃት ጋር ማገናኘት እጅግ በጣም ጠቃሚ ሰው ነው።

• በ counter attack እና ዘግይቶ በሚደረጉ ሩጫዎች እድሎችን ይፈጥራል።

• ከፍ ብሎ በመጫን የስፐርስን የግንባታ ስራ ያደናቅፋል።

• ፍጥነቱን በመቆጣጠር ሽግግሮችን በማመቻቸት እና ኳሱን በመያዝ ላይ ይረዳል።

• ሁለገብነቱ እና የስራ ፍጥነቱ ለሊቨርፑል ስትራቴጂ አስፈላጊ ያደርጉታል።

He is really magnefico 🤖💨

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


⏳⌛

RΣ∇ΣΠG TIMΣ ‼️

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


INDYKAILA NEWS የተባለ የዜና ተቋም እንዳስነበበው:-

"ሊቨርፑል የቫንዳይክን ኮንትራት ማራዘሙን በይፋ ለማሳወቅ ተዘጋጅቷል። ሆላንዳዊው በሊቨርፑል ለመቆየት ሲል ሪያል ማድሪድ ያቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።"

WHAT A PLAYER🔥🔥

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


በ "ሊቨርፑል" እና "ቶተንሃም" መካከል ያለፉት 5 ጨዋታዎች ውጤት።😤

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


እስኪ ጀማው የዛሬ ጨዋታ ግምት COMMENT ስር አስቀምጡልኝ

መልካም ቀን

@LIVERPOOLALL
@LIVERPOOLALL


የቀድሞ የክለባችን ሊቨርፑል አጥቂ ሮቤርቶ ፊርሚኖ የቱርኩ ክለብ ፌኔርባቼን በመቀላቀል በጆሴ ሞሪንሆ ስር የሚጫወትበት እድል አለ ሲል ስፖርት አሬና ዘግቧል።

GOOD LUCK BOBBY 🥳🥳

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ጋዜጠኛ : ለአርኖልድ ለገና በዓል ምን አይነት ስጦታ ልትሰጠው ነው ያሰብከው?

ጆታ : ብዕር እና ወረቀት እሰጠዋለሁ ከዛም ኮንትራቱ እንዲፈርም እነግረዋለሁ 👋


🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL

2k 0 9 4 150

🗣 | የርገን ኖርበርት ክሎፕ ፦

"ሊቨርፑል አለም ላይ ያለ ምርጡ ክለብ ነው። ሌሎች ሰዎች ምንም አይነት ነገር ቢያስቡ አይመለከተኝም።"

THE BOSS 😇

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ዛሬ እኮ ክለባችን የሚጫወትበት ቀን ነው 🔥🔥

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ከቶተንሀም እና ከሊቨርፑል የተውጣጡ ምርጥ 11!

(Football tweet)

WE ARE REDS 🔥🔥

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


በፕሪምየር ሊጉ ሊቨርፑል እና ቶተንሃም ሲጫወቱ አብዛኛው ጎሎች የተቆጠሩት በ90+ ደቂቃ ውስጥ ነው።

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ሚረር ስፖርት ያወጣው ሌላኛው ግምታዊ አሰላለፍ !

እንዴት አያችሁት ? 👇

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


𝗧𝗵𝗲 𝗿𝗲𝘀𝘁 𝗶𝘀 𝗺𝗲𝗺𝗼𝗿𝗶𝗲𝘀 🥺🤌


🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL


ያለ ሽንፈት ያደረገውን የውድድር ዘመን ጅማሬ ለማስጠበቅ

ለፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ፉክክር ውስጥ ቀዳሚው እንደሆነ ለማረጋገጥ

በሰንጠረዡ አናት ላይ ያለውን መሪነታችንን ለማስፋት

ብርታታችንን ይዘን ወደ London እንከንፋለን

Let's go reds 🔴👊

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL

20 last posts shown.