Lion International Bank S.C.


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


#LIB #Exchangerate


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቦት (@anbesabank_bot) ሲጠቀሙ የሚያገኟቸው ጥቅሞች

👉ቀሪ ሂሳብዎን ለማወቅ፣
👉የሂሳብዎን እንቅስቃሴ ለመከታተል፣
👉የዕለቱን የውጭ ምንዛሪ ለማወቅ፣
👉በአቅራቢያዎ የሚገኝ ቅንጫፍ ቦታ ማወቅ፣
👉በአቅራቢያዎ የሚገኝ ኤቲኤም (ATM) ቦታ ለማወቅ፣
👉ስለ አገልግሎታችን ብዙ ጊዜ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለማወቅ፣ እንዲሁም
👉የባንኩን የአገልግሎት እና ተያያዥ ክፍያዎች (Term and Tariff) ለማወቅ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞች ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቦት ማስፈንጠሪያ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፡፡https://t.me/anbesabank_bot

#Telegram #አንበሳባንክ #Bank #Bot #KeyToSuccess


#LIB #Exchangerate


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቲክቶክ ገጻችንን ሲቀላቀሉ ፡-

🔘 ባንካችን የሚያወጣቸው የስራ ቅጥር እና የጨረታ መረጃዎች አስቀድመው ይደርስዎታል፣
🔘 የባንካችንን ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ መረጃዎች ያገኛሉ፣
🔘 ባንካችን ስለሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የመደበኛ እና ከወለድ ነፃ አገልግሎቶች መረጃ ይኖርዎታል፣
🔘 ስለባንካችን የአገልግሎት መዳረሻ ቅርንጫፎች እና የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች መረጃ ያገኛሉ እንዲሁም፣
🔘 ባንካችን በተለያዩ ጊዜያት ለተከታዮቹ የሚያዘጋጃቸውን የጥያቄና መልስ ውድድሮች ተሳታፊ በመሆን ሽልማቶችን የግልዎ ያደርጋሉ፡፡

ይቀላቀሉ ፦ [Tiktok]

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

#LIB #Keytosuccess #BankInEthiopia #socialmedia


#LIB #Exchangerate


#winners #womensday #Telegram #Questions #LIB #keytosuccess


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ወደ ደንበኞች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 332ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ብሔራዊ ክልል መቀሌ ከተማ ፤ ድንጉር ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ከዛሬ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


Happy Monday!

#LIB #lioninternationalbank #monday #motivation


#LIB #Exchangerate


የሀዘን መግለጫ
የባንካችን የኮልፌ ገበያ ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ወ/ሮ ሜሮን ሙሉጌታ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ፣ ለቤተሰቦቻው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል፡፡


#Telegram #Answer #LIB #keytosucces


ጥያቄውን ቀድመው የመለሱ 5 ሴቶች በቅደም ተከተል ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፤
የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Telegram #Questions #LIB #keytosuccess

4.1k 1 5 156 20

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ውድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ የሴቶች ቀን መሆኑን በማስመልከት ከቀኑ 8:30 በሚኖረን ጥያቄ በመሳተፍ ተሸላሚ ይሁኑ ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩ!

የውድድሩ ህጎች
1. ጥያቄውን ቀድመው የመለሱ 5 ሴቶች በቅደም ተከተል ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፤
2. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል፡፡ https://t.me/LionBankSC
3. የቴሌግራም ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ የጥያቄውን መልስ ይፃፉ::
4.መልሱን አንዴ ከፃፉ በኃላ ማስተካከል (Edit) ማድረግ አይቻልም፡፡
5. ደጋግሞ ሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ምላሽ የሚሰጥ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።

ተሸላሚ የሚሆኑት ሴቶች ብቻ ናቸው፡፡

ስጦታዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Telegram (https://t.me/LionBankSC)


እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረስዎ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

#LIB #Keytosuccess #BankInEthiopia #LIB #womensday #march8


#LIB #Exchangerate


ጁምዓ ሙባረክ!


#LIB #IFB #anbesabank #Alnejashi
#Banking #AddisAbaba #Ethiopia #KeyToSuccess


#LIB #Exchangerate


ለነገ የተሻለ ስኬትዎ ዛሬውኑ በግብ ተኮር የቁጠባ ሂሳቦቻችን ይቆጥቡ እስከ 10.5% ወለድ ያግኙ!

#Telegram #LIB #goalorientedsavings #KeyToSuccess


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate

20 last posts shown.