ቪላ የ ድሮ ብራዚላዊ ከዋክብት ስብስብ ነዉ የሚመስለዉ ጨዋታዉን አረጋግተዉም አፍጥነዉም ኳሷ ከ እግራቸዉ ስር አትጠፋም !
ሮጀርስ , ቴሊማንስ ዱራን ... በ 2 እና 3 የሲቲ ተጫዋች ተይዘዉ ምንም ሳይመስላቸዉ አሸንፈዉ pass ያደርጋሉ !
የ ቪላ ብቃት ወይስ የኛ የላሸቀ አቋም ?
አንድ team የሆነ ክፍሉ ሊያበቃለት እና ሊበላሽ ይችላል ። እንዴት ተከላካይ , አማካይ , አጥቂ በአንድ ጊዜ የወረደ አቋም ያሳያሉ ?????????
TOP 4 መጨረስ ምናልበት ለዚህ አመት የኛ Success ነዉ አምነን መቀበል አለብን !!!!!