ከነገው ጨዋታ በፊት አስቀድመው መግለጫ የሰጡት ሩበን አሞሪም እንዲህ ሲሉ ተደምጠዋል
ለነገው ጨዋታ ሁለቱ ተከላካዮች ዮሮ እና ማጓየር ወደ ቡድኑ ሲመለሱ በአንፃሩ ሾው አይደን ሄቨን ለጨዋታው ብቁ አለመሆናቸው ተገልጿል ።
በሌላ በኩል ዴንማርካዊው የ17 አመት አጥቂ ቺዶኦቢ ማርቲን ዛሬ በሚካሄደው የu18 ኤፍኤካፕ ጨዋታ ላይ ስለሚሳተፍ ነገ ከጨዋታው ውጪ ነው ።
@MAN_UTD_ETH_FANS@MAN_UTD_ETH_FANS