በአማራ ክልል የወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን ተቃጥሏል
==========================
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 ዓም (ክርስቲያን ፖስት)
ዛሬ መጋቢት 1 በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ ላይ #የሙሉ_ወንጌል ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በአድማ እሣት ተቃጥሏል፤ ሦስት የእምነቱ ተከታዮች በድንጋይ ተደብድበው ህክምና ላይ ናቸው። የረብሻው መንስኤ በወረዳው ላለው ህብረተሰብ ህክምና አገልግሎት ሊሰጡ በሄዱት እስራኤላውያን ሃኪሞች ምክንያት ወንጌል ሊሰብኩ ነው በሚል ሲሆን የወረዳው አመራር ቤቱ ሲቃጠል አንድ ሰው እንኳ እሳቱን ለማጥፋት የሞከረ አለመኖሩ ነው፤ ወንጌል አማኞቹ ከየቤታቸው እንዳይወጡ በጎረቤቶቻቸው እየተጠበቁ ነው።
ማምሻውን የዞኑ አስተዳደር ፀጥታ ልዩ ሃይሎችን ወደ ወረዳው ልኳል። ይሄ መልዕክት በተደጋጋሚ እየደረሰን ነው የሚመለከተው አካል አስቸኳይ መፍትሄ ይስጥ። በመላው አለም የምትገኙ ቅዱሳን ለወገኖቻችን እንፀልይ፡፡
በአበረ አያሌው
#Share_Share_Share
👇👇👇👇👇👇
@ChristianPost1
@Meleket_Tube