Forward from: Unknown
የመልካም ስራ ጥሪ!
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የሀገራችን ገጠሩ ክፍል የሱና ደዕዋ እና ኪታቦች ተደራሽነታቸው እጅጉኑ በጣም አናሳ ነው።
በዚሁ ጎን ለጎን ሰው ከሽርክ እና ከቢዲዓ እንዳይወጣ የጥመት ቡድኖች የሱናው እንቅስቃሴ በገጠሩ ክፍል እንዳይስፋፋ ከፍተኛ እንቅፋት ያደርጋሉ። በዚህም ሳቢያ በገጠሩ ክፍል ሽርክ እና ቢዲዓ በሰፊው ተንሰራፍቶ ይስተዋላል።
ይህንን ሽርክ እና ቢዲዓ ሁሉም በሚችለው ተረባርቦ ሀቅን በማድረስ እንዲዋጋው ለማስታወስ እንወዳለን።
ስለሆነም በቅርቡ የታተመው “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን መፅሀፍ እንዲሁም ሌሎች በተውሒድና በሱና ዙሪያ የተፃፉ መፅሀፎችን ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ወንድም እና እህቶች ሺርክ እና ቢዲዓ በሚሰራባቸው በተለይ የአህባሽ ፊትና በሚጠነክርበት ገጠር አከባቢ ይህን ወሳኝ መፅሀፍ ተደራሽ ማድረጉ ጠቀሜታው የጎላ ነው።
ስለዚህ “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን መፅሀፉ ሆነ ሌሎች የተውሒድና የሱና መፅሀፎች የመግዛት አቅም ለሌላቸው እና ገጠር አከባቢ በነፃ እንዲደርሳቸው ለማድረግ የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን በዚህ መልካም ስራ ላይ ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን።
የአካውንት ቁጥር
ንግድ ባንክ:– 1000470686808
ስም:– ታጁ ናስር እና አወል ሰዒድ
“ኑ! በሀቅ ላይ እንተባበር!”
የቴሌግራም አድራሻችን👇👇👇
https://t.me/Al_Infaq