TELEGRAM NEW UPPDATE👀
TELEGRAM ላይ የሚሰሩ Airdrop mini apps እና Bots reward or Airdrop ለመስጠት ከዚህ ቡሃላ ግዴታ TON በ BLOCKCHAIN ብቻ ነው 👀
ከዚህ ቡሃላ ሌላ block chain like ethereum or solana... Telegram ውስጥ ተጠቅመው ፕሮጀክት መስራት አይችሉም።
እሄን ማድረጋቸው ለ TON ECOSYSTEM ትልቅ አድገትን ይዞ ይመጣል