ህገ-መንግስቱ በመጅሊስ ደብዳቤ አይሻርም
✍የመጅሊስ መቋቋሚያ አዋጁ ሲፀድቅ ከዚህ በፊት በፌዴራልም ይሁን በክልል የተቋቋሙ የሙስሊሞች የእምነት ተቋማትም ይሁን ወደ ፊት የሚደራጁትን መብት መከልከል እንደማይችል በግልፅ ተቀምጧል ።