🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፲ወ፮ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
የየካቲት ኪዳነ ምሕረት #ሥርዓተ_ማኅሌት
ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ሥላሴሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውሉደ ሰብእ፤ለሕይወት ዘለዓለም፤ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን፤ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዮ ፍኖተ፤ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረትሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅአንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤አመ ይሰደድ እምገነት።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብአንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/
"አመ ይሰደድ እምገነት"/፪//፪/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረትሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበስራ ኪዳነ፤እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ፤እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፤ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ቤዛነ፤ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ፤ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ"ኪዳንኪ ኮነ"/፫//፪/
"ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ"/፪//፪/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረትሰላም ለመዛርዕኪ ወለኲርናዕኪ ምፅንጋዕ፤እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡዕ፤ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤በመንግሥት ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅአመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን፤ምስለ አባግዕ ቡሩካን።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ/፪/
ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን/፪/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዓዲ ዚቅመፍትው እንከ ንወድሳ ወንግበር ተዝካራ፤ለቅድስት ድንግል ዓፀደ ወይን፤መሶበ ወርቅ እንተ መና።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረትሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ዘብዑድ ስኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤ማርያም ድንግል ድንግልተ፤አፍአ ወውስጥ፤ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤አመ ወርኀ ነጊድ የኃልቅ ወይጸራዕ ሤጥ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ፤ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ፤እስመ ወለደት ነቢየ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብእምድንግል አስተርአየ ቃለ ቃለ እግዚአብሔር/፪/
ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ"እስመ ወለደት ነቢየ"/፪//፪/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አንገርጋሪ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤አማን፤ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣንአንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤አማን፤ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አመላለስ'አማን በአማን'/፪/ ኪዳንኪ 'አማን በአማን'/፪//፬/
ኪዳንኪ ኢየኃልቅ/፬/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ ዘአንገርጋሪ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ/፪/
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ ምሥራቅ ደብረ ሕይወት/፪/
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እስመ ለአለም ዘሰንበት የማነ ብርሃን ኀደረ ኃበ ማርያም ድንግል፤ጥዕምት በቃላ ወሠናይት ምግባራ፤እሞሙ ለሰማዕት፤ወእኅቶሙ ለመላእክት፤እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ተስፋ ቅቡፃን፤መድኃኒት ኮነት ለኩሎ ዓለም።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏 💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ለኦርቶዶክሳውያን ያጋሩ