#ዳታ SPSS ላይ እንዴት ማስገባት ይቻላል?
ብዙ ሰዎች ዳታ SPSS ላይ ለማስገባት መቸገራችሁን እና እንዴት ከስተት በጸዳ መልኩ ማስገባት እንደምትችሉ ጠይቃችሁኛል፡፡ በጽሁፍ እንዲዚህ አይነት Practical የሆነ ጉዳይ ለማስረዳት ቢያስቸግርም፣ መሰረታዊ የሚባሉትን ሃሳቦች አስረዳለሁ እናንተ የSPSS ሶፍትዌራችሁን እና ዳታችሁን ይዛችሁ ትከተሉኛላችሁ፡፡
የበተናችሁት እና የሰበሰባችሁትን መጠይቅ ባህሪ መለየት ተገቢ ነው፣ ማለትም ምርጫ (Close Ended) ከሆነ የተጠቀማችሁት (Nominal (ሁለት ምርጫ ሲኖረው #ለምሳሌ፡- ጾታ (ወንድ ወይም ሴት)፤ የጋብቻ ሁኔታ (ያገባ ወይም ያላገባ)፤ ወዘተ)፣ Categorical (ብዙ ምርጫ ሲኖረው #ለምሳሌ፡- እድሜ (ከ18-29ዓመት፤ ከ30-39ዓመት፤ ከ40-49ዓመት፤ ወዘተ)፤ Ordinal/Scale (የሚወዳደር ምርጫ ሲኖረው #ለምሳሌ፡- እርካታ (ጥሩ፤ በጣም ጥሩ፤ እጅግ በጣም ጥሩ፤ ወዘተ ወይም ደረጃ (አንደኛ፤ ሁለተኛ፤ ሶስተኛ፤ ወዘተ) መሆኑን ማረጋገጥ፡፡ ጠቅላላ አስተያየት (Open Ended) ከሆነ የተጠቀማችሁት ከላይ ወደጠቀስኳቸው #ለምሳሌ፡- እድሜን ስንት ዓመትህ ነው ብሎ ጠይቆ የእያንዳንዱን ሰው እድሜ ወደ Categorical መለወጥ ግዴታም ነው ይገባልም፡፡
SPSS (ከተቻለ Version 26) ላይ ዳታ ለመጫን ሁለት ምርጫ አለ አንደኛው ዳታውን Excel ማስገባት (Excel ላይ ጨርሰው ወደ SPSS ላይ Export ማድረግ) ሁለተኛው ደግሞ ቀጥታ SPSS ላይ ለማስገባት በተዘጋጀው Sheet ላይ ማስገባት ይቻላል፡፡
SPSS ሶፍትዌር ሲከፈት ሁለት ምርጫ አለ አንደኛው የተሰበሰበውን መጠይቅ ለማስገባት የተዘጋጀው (Data View) ሲሆን ወደ ጎን በተቀመጡ ቦታዎች ላይ ወደ ጎን መጠይቆችን መሙላት ያስፈልጋል (#ለምሳሌ፡- እድሜ፤ ጾታ፤ የትምህርት ደረጃ፤ ወዘተ እያሉ ወደ ጎን አርዕስት ሰጥቶ ወደታች መጠይቁን መሙላት)፡፡ #ለምሳሌ፡- ጾታ መጠይቁ 1 ለሴት እና 2 ለወንድ ተብሎ ኮድ ከተደረጉ SPSS ላይ Data View ላይ 1 እና 2 ብቻ ብሎ ማስገባት ይገባል፡፡
ሁለተኛው ደግሞ Variable View የሚለው ገጽ ሲሆን በ Data View ላይ ለገቡት መረጃዎች መግለጫ መስጫ ነው፡፡ #ለምሳሌ፡- Data View ላይ ጾታ መጠይቁ 1 እና 2 ብቻ ተብሎ ለገባው መረጃ በቂ ማብራሪያ መስጫ ነው (Label ማድረግ)፣ ማለትም 1 ለሴት እና 2 ለወንድ መሆኑን ገልጾ መጻፍ ይገባል፡፡ በተጨማሪም ወደ ጎን መረጃው ሲሞላ መለኪያው Measure ላይ ከተቀመጡት ሶስት ምርጫዎች መካከል ከዳታ ባህሪ በመነሳት በተገቢ ሁኔታ መሙላት ይገባል፡፡ #ለምሳሌ፡- ምርጫው ሁለት ሲሆን Nominal፤ ምርጫው Categorical ሲሆን Ordinal የሚለውን እንዲሁም ባህሪያቸው ማወዳደር የሆነ መጠይቆችን Scale በማለት መሙላት ይገባል፡፡
👉በእርግጥ በጽሁፍ ብዙም ግልጽ ላይሆንላችሁ ስለሚችል የተለያዩ ቪዲዎችን ከዩቱብ በማውረድ መመልከት ትችላላችሁ፡፡
✅ SPSS Part 1 Amharic ለጀማሪዎች በአማርኛ
👇👇👇
https://youtu.be/Qpc1YGVGcqw
✅ SPSS Amharic part 2 ለጀማሪዎች ኤስ ፒ ኤስ ኤ በአማርኛ ክፍል(2) ሁለት
👇👇👇👇
https://youtu.be/7TxzLdWv1MA