Forward from: Mohammedamin Kassaw
"እገሌ ይሰድብሃል" አሉት ለአንድ ደግ ሰው ሰዎች ።
" ሁሉም ሰው የየራሱ የሥራ መዝገብ አለው። ደስ ባለው ነገር ቢሞላ ምን ገዶኝ።" አላቸው ።
@MohammadamminKassaw
" ሁሉም ሰው የየራሱ የሥራ መዝገብ አለው። ደስ ባለው ነገር ቢሞላ ምን ገዶኝ።" አላቸው ።
@MohammadamminKassaw