Forward from: Mohammedamin Kassaw
አህባቢ የባቱ ልጆቻችንን መድረሳ ምንጣፍ ዘነጋችሁት እንዴ?
እስካሁን 9850 ብር ሰብስበናል:: ለምንጣፉ የተጣራ 15200 ብር እንደሚበቃ አሁን ገልፀውልኛል:: ተረባርበን እንሙላው:: 5350 ብር ብቻ ነው የቀረን:: 54 ሰው 100 ብር ቢሰጥ ሞላ ማለት ነው:: 1 ሰውም 5350 ብር ከሰጠ ይሞላል::
ብቻ መድረሳው የነገ ትውልዶችን የሚያንፅ ነውና የበኩላችንን እናበርክት:: የአኼራ ቤታችንን በመገንባት ውስጥ የልጆቻችንን መድረሳ እናንፅ::
የባንክ account: 1000635482099 / Batu Bilal Mosque Medresa
🔺 መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
@MohammadamminKassaw