freedom


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Politics


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Politics
Statistics
Posts filter


Forward from: Save Oromia 💪
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#አርሲ_ዩኒቨርሲቲ

#Stop_Killing_Salalle

#Stop_Bombing_Salalle


Forward from: Save Oromia 💪
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#ወለጋ_ዩኒቨርሲቲ

#Stop_Killing_Salalle

#Stop_Bombing_Salalle


Forward from: Save Oromia 💪
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Ambo University

#Stop_Killing_Sallalee


Forward from: Save Oromia 💪
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ፋኖ ሰላሌ ላይ እየደረሰ ያለውን የንፁሀን ግድያ ተቃውሞ ወጥቷል 🔥🔥


Forward from: Save Oromia 💪


Forward from: Save Oromia 💪


Forward from: Save Oromia 💪
#አሁን

ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች በአሸባሪው የአማራ ፋኖ በንፁሀን ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ በመቃወም ላይ ናቸው።


የድመት ሞኖክሴ ( አማራ )

ንፅፅራዊ ጦማር ነው ይነበብ 🫵

- ድመት ከልጅነቷ ጀምሮ ቤትህ አስገብተህ መግበህ አጠጥተህ ብትንከባከባት መቧጨራ ( አንተ ላይ እጇን ማንሳቷን አትተውም ) ! 40 አመት ኦሮሚያ ላይ ያደጉት ከኦሮሞ እጅ የበሉ የጠጡ የሰፋሪ ልጆችስ ውለታቸውን በመቧጨር ( በማረድ ) አይደል እየመለሱ ያሉት ?

- ድመት ጥፋት አጥፍታ በጥፋቷ የምትፀፀት እንስሳ አይደለችም። ይባስ በመጮህ ተበዳይ መስላ ነው የምትገኘው። የሰፋሪዎቹ ልጆችስ ? የመሬቱን ባለቤት እየገደሉ እራሳቸው ጥቁር ለብሰው እንደ ተበዳይ ፀጉር ይነጫሉ

- ድመት መንኩሳ በእምነቷ ፀንታ ፆም ልትፆም የምትችለው ስጋ ካጣች ብቻ ነው። ስጋውን ካገኘች ፆሙም ሌላ ጊዜ እቀጥለዋለሁ ብላ ወደ ስጋው ነው። የሰፋሪ ልጆችም እሮብ እና አርብ ( በፆም ) " የሚታረድ ሰው " ቢያገኙ  በስመአብ ብለው ባርከው ያርዳሉ እንጂ ወደዋላ የለም።

እንደ መደምደሚያ👇
የድመት ምንኩስ
የአማራ ቅዱስ የለም። ይሄን ሀቅ ተቀበሉ

@my_oromia


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሙሴ ሰለሞን ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን 🙏

ቲክቶክ ላይ ሚሊዮኖች የሚከታተሉት ሙሴ ሰለሞን በሰላሌ ፋኖ ኦሮሞ ላይ የፈፀመውን እርድ ሁሉም እንዲሰማው ድምፅ ሆኖናል። እናመሰግናለን።

አሁንም ቲክቫን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉ ሚዲያዎች ዝምታን መርጠዋል።
@my_oromia

4.6k 0 14 16 45

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ስለ ፋኖ ግፍ የራሳቸው ወገኖችም መዘገብ ጀምረዋል ይደመጥ !
@my_oromia


ይሄ ሰገጤ ከፋኖ ጋር ተባብሬ አብይን አወርዳለሁ ከዛ 4 ኪሎ እገባለሁ ብሎ የትግራይ ዲያስፖራዎችን አሳምኖ ፋኖን በገንዘብ ሲረዳ ፋኖ ገንዘቡን ቢላ ገዝቶበት " የንፁሀንን አንገት ይቆርጥበት " ጀመረ።

በፋኖ ንፁሀንን ታስገድል ይሆናል ግን ፋኖ እንዃን አንተን 4 ኪሎ ሊያስገባ ለራሱም መጥፊያው ደርሷል።
@my_oromia


የአማራ ሀይማኖት ግን የሚደንቅ ነው !

ሰው ከማረዳቸው በፊት በስመአብ ብለው ይባርካሉ። ስንቱን አየነው።
ከነዚህ ጋር አንድ ሀገር መጋራት ከባድ ነው
@my_oromial


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኦሮሞ በምድሩ " ሰፋሪ አማራ " በዚህ መልክ በቢላዋ " እያረደው " ይገኛል !!

" ጋላ ነው እረደው ! "

ይህ ግፍ የተፈፀመው ሰላሌ ውስጥ ሲሆን እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው አሸባሪ ነው።
ድርጊቱ ልብ ይሰብራል በተለይ ደግሞ "አማራን በዘመቻ መልክ ከመሬታችን መባረር አለመቻላችን " ይባስ ልብ ይሰብራል።
@my_oromia

3.2k 0 31 73 71

ከመርካቶ ቃጠሎዎች ጀርባ ያለው ሚስጥር ይህ ነው። ለሚመለከተው ሁሉ ሼር አድርጉት !!!

እንደሚታወቀው ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ መንግስት የፊንፊኔ ንግድ የጀርባ አጥንት በሆነው መርካቶ የሚገኙ ለዘመናት ተደራጅተው ህዝብ እና መንግስት ሲዘርፉ የነበሩ ወንጀለኞችን ለመያዝ አንድ ህግ አውጥቶ ነበር።

ህጉ ነጋዴው ለገዛው ለእያንዳንዱ እቃ ደረሰኝ ያቅርብ እንዲሁም ወደ አዲሱ ባለ QR ኮድ ደረሰኝ ባስቸዃይ ይለወጥ። የሚል ነበር። እናም ይሄን የሰማው ቀረጥ አስቀርጦ የማያውቀው የመርካቶ ኮንትሮባንዲስት ለ 1 ሳምንት ያክል ሱቁን ዘግቶ መርካቶን ጭር አድርጓታል።

ከዛም እነዚህ ወንበዴ ቡድኖች ያመጡት መፍትሄ እቃዎቹን ወደ ሌላ ቦታ ካሸሹ በዋላ በሱቁ ላይ እሳት በማስነሳት ቃጠሎ እንዲፈጠር በማድረግ እሳት አደጋ ጋር ተበዳይ ሆነው ያመለክታሉ ። ከዛም እሳት አደጋ በወቅቱ እሳት በሱቆቹ ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ለሚመለከተው ሁሉ ሪፖርት ያደርጋል እንዲሁም ሱቃቸው መቃጠሉን ሚዲያ በሙሉ ያንጫጫዋል።

አሁን ይሄን ያክል ካልኩ ወደቁማራቸው እንግባ። የእቃዎቻቸው ደረሰኝ በሙሉ ሱቅ ውስጥ ነበር ከዛ እንደ አጋጣሚ እሳት በመነሳቱ ደረሰኞቹ በሙሉ ተቃጠሉ ይባላል 🤣🤣

የሚያሳዝነው ሀቀኛውም ነጋዴ ምንም በማያውቀው አቃጠሉበት። መንግስት እነዚህን ነጋዴዎች ለይቶ ለህግ ማቅረብ አለበት። እነማን እንደሆኑ በደንብ ይታወቃሉ
@my_oromia


መርካቶን ማን እያቃጠለው እንደሆነ ደርሰንበታል !
በዝርዝር እመለስበታለሁ
@my_oromia


ሰበር ዜና !!!

ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በትላንትናው ዕለት ለሁለተኛ ጊዜ የእሳት አደጋ ያጋጠመው በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ገበያ የሚገኝ አካባቢ፤ " በመልሶ ማልማት እንዲለማ " ምክረ ሃሳብ ቀረበ።

ምክረ ሃሳቡን ያቀረበው የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነው።
@my_oromia


አክሱም ምንም የለም ሰላም ነው ብለው ሲፅፉ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ ?

የኢትዮ ትግራይ ጦርነት የተጀመረበት ለሊት ላይ እነዚሁ ሰዎች ተመሳሳይ ነገር ነበር ሲፅፉ የነበሩት 🤣

የሰው ክልል ፖለቲካ እንደልባቸው ሲፈተፍቱ ይከርሙ እና እራሳቸው ጋር ኮሽ ሲል ሁሉም አንድ ሆነው ተባብረው ይሸመጥጣሉ 😁

ለሁሉም የFreedom ቤተሰቦች ደና እደሩ። specially ለ አርሚ 60 ደጋፊ ቤተሰቦች 4ኪሎን በህልማችሁ እያያችሁ እንድታድሩ እንመኛለን
@my_oromia


ሰበር ዜና !!!

አዲሱ ጁንታ ( አርሚ 60 ) በአሁኑ ሰአት አክሱምን በጥይት እሩምታ እየናጣት ነው። Freedom እዛው አካባቢ ካሉ ሰዎች ማጣራት እንደቻለው የተፈጠረው እንዲህ ነው።

ዛሬ በጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜአዊ አስተዳደር የአክሱም ነዋሪዎችን ለማወያየት በቦታው ሲገኝ ደብረፂዮን ያዘጋጃቸው አርሚ 60 የተባሉ ወታደሮች አካባቢው ላይ የጥይት እሩምታ በመክፈት ስብሰባውን በተኑት።

ከዛም ይህ አርሚ 60 የተባለው አዲሱ የጁንታ ስብስብ የማእከላዊ ትግራይ አስተዳዳሪ የሆኑትን አቶ ሰለሞን መአሾ ላይ የግድያ ሙከራ አደረገ እና ለጥቂት ማምለጥ ችሏል።

በአሁኑ ሰአት ደግሞ ይህ አሸባሪ የደብረፂዮን ቡድን አቶ ጌታቸው ረዳን ( የአብይ ተላኪን ) እስከመጨረሻው ለማስወገድ በሚል ዘመቻ አዲስ ጦርነት ጀምሮ ህዝብ እያሸበረ ይገኛል። ምን እንደሚፈጠር ከስር ከስሩ እያጣራን እናሳውቃችዋለን።
@my_oromia

4k 0 5 10 29

አሁን መርካቶ ድንች በረንዳ ❗️

እሳቱን ለማቆም ርብርብ እየተደረገ ይገኛል።

በሰለጠነ ዘመን ያለ ፕላን ለእሳት ተጋላጭ የሆኑ ቤቶች በጣም አደገኛ ናቸው። እሳት ሲነሳ እንዃን በቀላሉ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እንደልባቸው መኪና ማስገባት አይችሉም። መርካቶ ከተማውን በሚመጥን መልኩ በድጋሚ ካልተገነባ በጣም ከባድ ነው። አዲስ መረጃ ሲኖር እናሳውቃችዋለን
@my_oromia


" በቴ ምን ያህል ለህዝቡ አስፈላጊ እንደነበር በህዝቡ ሁኔታ፣ በህዝቡ ለቅሶ ተመልክቻለሁ ! " - የፖለቲከኛ አቶ በቴ ኡርጌሳ ባለቤት

ከወራት በፊት መቂ ላይ በግፍ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር ፖለቲከኛው አቶ በቴ ኡርጌሳ ባለቤት ከልጆቻቸው ጋር ከሀገር ወጥተው አሜሪካ መግባታቸው ተሰምቷል።

ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ አንበሴ በአጭር ቪድዮ ባሰራጩት ቃላቸው ፥ አሁን ላይ ከልጆቻቸው ጋር አሜሪካ ሀገር እንደሚገኙ ገልጸዋል።

" ባለቤቴ በቴ ኡርጌሳ ከሞተ 7ኛ ወር ሊሞላ ነው። " ብለዋል።

" በዓለም ላይ ያላችሁ ሃዘናችንን የተካፈላችሁ ፣ የኦሮሞ ኮሚውኒቲ ፤ በቴ ምን ያህል ለህዝቡ አስፈላጊ እንዳሆነ በሃዘናችሁ ፤ ባለው ነገር ሁሉ አይተናል " ሲሉ ገልጸዋል።

" እሱ ካረፈበት ቀን ጀምሮ በሀዘናችን ያለቀሳችሁ፣ ከኛ ጋር ያዘናችሁ ፣ በገንዘባችሁ በሃሳባችሁ በጸሎታችሁ የረዳችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ፤ እናመሰግናለን " ብለዋል።

" የኛን ሰላም መሆን ለተጨነቃችሁ ፤ ድምጻችን ሲጠፋ ለተጨነቃችሁ ' ምን ሆናችሁ ነው ? ' ላላችሁን ያለንበትን ለመግለፅ ነው  ፤ አሁን ያለነው አሜሪካ ነው ፤ በሰላም ደርሰናል " ሲሉ ገልጸዋል።

" ኤምባሲዎች በጣም እናመሰግናለን ፤ ያለንበት ቦታ ድምጻችን የጠፋባችሁ ስልካችን እንቢ ያላችሁ ፣ ቤታችን ድረስ ሄዳችሁ ያጣችሁን ምን ሆናችሁ ነው ? ላለችሁን ላደረጋችሁልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን " ብለዋል።

" በቴ ምን ያህል ለህዝቡ አስፈላጊ እንደነበር በህዝቡ ሁኔታ፣ ለቅሶ ተመልክቻለሁ " ያሉት ወ/ሮ ስንታየሁ " እኔ እውነት ለመናገር በቴ ከሞተ በኃላ ነው ህዝቡ እንዴት በቴን ያውቅ እንደነበር የተረዳሁት ምክንያቱም በቴን እንደዚህ አላውቀውም ነበር እውነቱን ለመናገር ከጫፍ ጫፍ ነው ህዝቡ ያዘነው " ሲሉ በእምባ ታጅበው ስሜታቸውን ገልጸዋል።

እምባቸውን 😭 እያፈሰሱ የተናገሩት የበቴ ባለቤት " እሱ የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም የዓለም ሰው እንደሆነ አውቃለሁ " ብለዋል።

አሁንም ከጎናቸው ሆነው በብዙ ነገር እየረዷቸው ላሉ በተለይ ለኦሮሞ ኮሚውኒቲ ፣ በውጭ ሆነው በስልክ እየደወሉ እያፅናኗቸው ያሉ፣ በፀሎታቸው ፣ በገንዘብ እየደገፏቸው ላሉ  ሁሉ " እግዚአብሔር ይስጥልን " ሲሉ አመስግነዋል።

ወ/ሮ ስንታየው አንበሴ ፤ ልጆቻቸው ደህንነታቸው የተጠበቀ ቦታ ላይ እንዳሉና ትምህርትም እንደጀመሩ ገልጸዋል።

ወደፊት ጊዜው ሲደርስ ደግሞ ስላሳለፉት ነገር እንደሚገልጹ ቃል ገብተዋል።

ለተደረገላቸው ነገር ሁሉ እያነቡ በልጆቻቸው ስም ምስጋና አቅርበዋል።

የአምስት ልጆች አባቱ ፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ከወራት በፊት መቂ ላይ በግፍ መገደላቸው ይታወሳል። ከዛ በኃላ " ማጣራት ተደርጎ ስለ ግድያው ዝርዝር ማብራሪያ ለህዝቡ ይሰጣል " ተብሎ ቃል ቢገባም እስከ ዛሬ ስለ ግድያው ሁኔታ ፣ ከግድያው ጋር በተያያዘ ተጠያቂ ስለሆነ አካል በይፋ አንድም የተባለ ነገር የለም።

የፖለቲከኛ አቶ በቴ ኡርጌሳ ጉዳይ " ቄሱም ዝም መፅሃፉም ዝም " እንዲሉ ሆኖ ቀጥሏል።

@my_oromia

20 last posts shown.