Nati App


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Zoo reb. Of the day Tamaein


Bums daliy lottery cards


Dogs ዛሬ 22ኛ ቀን check አድርጉ።


Dogs ዛሬ 21ኛ ቀን Check አድርጉ። claim ለማድረግ ቻናላቸውን boost ማድረግ ይጠይቃል። boost ለማድረግ ደግሞ የ telegram አካወንታችሁ premium መሆን አለበት።


Zoo ri.of the day
Wolverine


Donot daliy combo


Zoo reb.of the day
iguana




Bums daliy lottery cards


Nodepay season 2 አልቆ season 3 ጀምሯል።


Notpixe total supply 250 M ሆኗል። ጥሩ የሚባል ነው። 200M ለ community እንደሚሰጡ አሳውቀዋል ከ total supply በመነሳት እንደ market cup ቢወሰንም ዋጋው ከ 0.5 $ የሚሆን አይመስለኝም market cup ከፍ ካለ ከዛም በላይ እስከ 2.5 $ የመድረስ እድል አለው። ምን ያህል እንደሚሆን አብረን እናያለን።


Zoo ri.of the day parcupine


Notpixel የሰራችሁ ከሰራችሁት token ላይ ሶስት ዜሮ ተቀንሷል። ያ ማለት 100K ከነበራችሁ አሁን ላይ የሚኖራችሁ 100 px token ነው ማለት ነው።

airdrop ለማግኘት ቢያንስ 100 px ሊኖራችሁ ይገባል። በመቀነሱ አትደናገጡ ምክንያቱም ሙሉውን ቢሰጡን ዋጋው ይቀንሳል። ዜሮዎችን ቀንሰው እንደዚህም ቢሰጡን ደግሞ ዋጋው ከፍ ይላል።

ስለዚህ ተመሳሳይ ነው። total supply ምን ያህል እንደሆነ አላሳወቁም total supply በጣም ካነሰ ለኛ በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ከፍ ይላል። total supply ምን ያህል እንደሆነ በቅርቡ ያሳውቃሉ።


Donot daliy combo


Walrus ወይስ seal የቱ ያሸንፋል? zoo ላይ እናንተ የመረጣችሁት ካሸነፈ 15K feed ትሸለማላችሁ ሁለቱንም መግዛትም ትችላላችሁ።


Bums daliy lottery cards


Zoo reb.of the day
Okapi


Dogs ዛሬ 20ኛ ቀን check አድርጉ።


Paws ላይ ይሄን task መስራት ግዴታ( mandatory ) ነው። start የሚለውን ነክታችቹሁ ስልካችሁ ላይ ከሚመጣላችሁ የ brawser አማራጭ የፈለጋችሁትን ንኩ። በቃ አለቀ።


Zoo ri.of the day
sea otter

20 last posts shown.