📚ሻሚላ
👉የመክተበተ ሻሚላ አጠቃቀም ሙሉ መማሪያ (Tutorial)
✍መክተበተ ሻሚላን በደንብ መጠቀም ይፈልጋሉን?
🖌ሻሚላ ማለት እጅግ ብዙ መፅሀፍትን በውስጡ የያዘ ላይብረሪ ነው። የሀገራችን ትልቁ ላይብረሪ ገብተው መደርደሪያው ላይ ከተደረደሩት መፅሀፍቶች የሚፈልጉትን መምረጥ ምን ያህል ያስቸግራል? ነገር ግን የላይብረሪውን ሰራተኛ ቢያማክሩት በምን ያህል ደቂቃ ያቀርብልዎታል?
📚መክተበተ ሻሚላም ልክ እንደዚሁ ትልቅ ላይብረሪ ነው! አጠቃቀሙን በደንብ ላወቀበት ሰው እጅግ ይጠቀምበታል; ኪታቦችን ይቀራበታል; ያመሳክርበታል; ትንተናዎችን፣ የቁርአን ተፍሲሮችን፣ ሀዲስ እና የሀዲስ ትንታኔዎችን ማንበብ፣ ማመሳከር፣ መማር፣ ማስተማር የሚቻልበት ትልቅ የኮምፒተር ላይበረሪ ነው።
በደንብ ይወቁት ይጠቀሙበት!
✅ተከታታይ የመክተበተ ሻሚላ መማሪያ ቪዲዮዎች ከ☀ሁዳ መልቲሚዲያ
https://www.youtube.com/playlist?list=PLAsPqnZw62Sy-Bzvp-m42H6-oLKrU1HJj