ግብረ ሕማማት
አጠቃላይ የግብረሕማማት ይዘት ምን ይመስላል?
ከእሑድ እስከ እሑድ ያለውን በየ ጥቂቱ ለማየት ጥቅል ይዘቱን መረዳት ድንቅ ነው።መጽሐፋዊ ይዘቱ፡-
በቅዱሳት መጻሕፍት ስብስብ ጊዜ ቅደም ተከተሉ ከኦሪት ነው የሚጀምረው።፦ኦሪት፦ትርጎሜኦሪትትንቢተ-ነቢያት፦ትርጎሜ-ነቢያት፦ጥበባት
፦ትርጓሜ-ምስለ ትርጉም፦ሃይማኖተአበው፦ልዩ ልዩ ድርሣናት፣ከሐዋርያት ጀምሮ ያሉ አባቶች የጻፏቸው።፦ልዩ ልዩ ተግሣፃት ዘአበው፦የዕለቱ እና የጥንተ ዕለቱ ስንክሣር ፦የሐዋርያት መልእክቶች፦ከመርገፍ ጀምሮ ተአምረ-ድንግል ማርያም፦ተአምረኢየሱስ ክርስቶስ፦ከመርገፍ ጀምሮ ምስባክ ዘመዝሙረዳዊት፦ወንጌል ቅዱስ፦ድኅረወንጌል ዘየኀብር ምስለኦሪት ወነቢያት(ማጣቀሚያ ትርጉም አዘል መልእክት)፦አጠቃላይ ይትበሀል ዘሰሙነሕማማት(ዜማው ስግደቱ) ምሥጢራዊ ይዘቱ፦
ሀልዎተ እግዚአብሔርን
ምሥጢረሥላሴን
ሥነ ፍጥረት
ነገረ ሰብእን
ነገረ አበው ወነቢያትምሥጢረሥጋዌንንምሥጢረቁርባንምሥጢረ ትንሣኤሙታንነገረ ቤተ ክርስቲያን ነገረመስቀልን ይዟል።
አጠቀላይ ድቀተ ሰበብእን፣የኦሪትንና የትንቢተ-ነቢያትን ፍጻሜ በአበው ትምህርት እየተረጎመ ነገረ-ድኅነትን ያስረዳል፡፡ ዓላማው፦
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕማሙ ሕማማችንን፣ በሞቱ ሞታችንን አጥፍቶ ፤በትንሣኤው ዘለዓለማዊ ነፃነትንና ክብርን ያጎናጸፈን መሆኑን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ ባሕርይ አምላክ ለሰው ልጅ ያደረገውን ጥልቅ የነገረድኅነት ምሥጢር በሰሙነሕማማት ዕለታት በሚነበበው በእአንዳንዱ ምዕራፍ በያንዳንዱ አንቀፅ ያስረዳናል፡፡
ሳይታመሙ ሕማማትን፣
ሳይሰቀሉ ስቅለትን፣
ሳይሞቱ ትንሣኤን..ማክበር የለምና በሕማሙ በሞቱ የግብር መስቀል ተሸክመን እርሱን እንመስለው ዘንድ ቀኖና ሕማማት እና ሕይወተ ወንጌል ግድ ይለናል። "እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።"ፊል.፫፥፲