የክህደት ንግግር
"ኑሩን (ብርሃኑን) ከኑሩ (ከብርሀኑ) ኸለቀው (ፈጠረው) ጀሊሉ (አላህ)።" ይሄ የክህደት ንግግር ነው።
ትክክለኛው ንግግር ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንደማንኛውም ሰው ከወንድ እና ከሴት ተፈጠሩ። አላህ መልክተኛ አድርጎ ደረጃቸውን ከፍ አደረገው። መላእቶች ብቻ ናቸው ከብርሀን የተፈጠሩት።
https://t.me/SadatTextPosts