ቢላል (ረድየላሁ አንሁ)
1) ሰሃባ ነው፣
2) የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሙአዚን ነው፣
3) ነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በጣም ይወዳል። እሳቸው ከሞቱ በኀላ አዛን ሲል በጣም እያለቀሰ ሲቸገር፣ አዛን ማለት አቆመ (ተወ)።
ቢላል (ረድየላሁ አንሁ) ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋር
★) መውሊድ አላከበረም።
ታድያ "እኛ ቢላሎች ነን"፣ "እኛ የቢላል ዘሮች ነን" እያሉ ሰሃባዎች የማያውቁትን ሺርክ (በአላህ ላይ ማጋራት)፣ ቢድአ (በኢስላም ላይ ፈጠራ) ማምጣት ምን ይሉታል?
ቢላል በመካ ሙሽሪኮች እየተሰቃየ
"አሐዱን አሐድ" ብሎ ነበር።
ዛሬ የቢላል ዘሮች ነን እያሉ
"የቦረናው ደግዮ እርዱኝ አባብዮ"፣
"አባድር ፆም አያሳድር" እያሉ በአላህ ላይ የሚያጋሩ፣ የቢላልን ሳይሆን የሰይጣንን መንገድ የሚከተሉ፣ በቢላል ስም የሚነግዱ ፍጡራንን እያየን ነው።
የቢላል ስራ ሌላ በዘመናችን የሚሰራው ስራ ሌላ።
እባካችሁ በቢላል ስም የምትነግዱ ሆይ! አላህን እንፍራ።
https://t.me/SadatTextPosts