“ኢትዬጵያ ውስጥ የመስጊዶች ቁጥር ጨምሯል” ብለው ይህን እንደ አደገኛ ነገር ለሚቆጥሩ ክርስትያኖች፣ እውነት ኢትዬጵያን ትወዷታላችሁ ወይ?
እውነት ሀገራችንን ኢትዬጵያ የምትወዱ ከሆነ ሙስሊሞች የገነቡት መስጊድ እንጂ የዛር (የውቃቤ) ቤት አይደለም፣ መጠጥ ቤት አይደለም… ስለዚህ ለምን ይህ ጉዳይ እንደ ትልቅ ነውር ታራግቡታላችሁ?
መስጊድ ስለ ብቸኛው ፈጣሪ፣ ስለ ገነት፣ ስለ ገሃነም፣ ስለ ፅድቅ፣ ስለ ምፅዐት ቀን፣ ስለ አዳም፣ ኖህ፣ አብረሃም፣ ኢስማኢል፣ ይስሃቅ፣ ያእቆብ፣ ዮሴፍ፣ ዘካሪያ፣ ማርያም፣ ሙሴ፣ እየሱስ፣ ዳዊት፣ ሰለሞን፣ እዬብ፣ ሳሙኤል፣ እየሱስ፣ የነብዩ ሙሐመድ (ሰለዋቱላሂ አለይሂም ወሰላሙህ)……. እነዚህን እና መሰል አስተምህሮቶች የሚነበብበት የአምልኮ ቦታ ነው፡፡ ታድያ የመስጂዶችን መስፋፋት ለምን እንደ ሀገር አጥፊ አጀንዳ ለህዝብ ማቅረብ አስፈለገ?
ይልቁንም ኢትዬጵያን የምትወዷት ከሆነ አዲስ አበባ ላይም ይሁን ሌሎች ከተማዎች ላይ አብዛኛውን ህዝባችንን አደንዝዞ እየገደለ ያለውን ጫት የሚሸጡት ከ80 ፐርሰንት በላይ ሙስሊሞች ናቸው፡፡ ስለዚህ እውነት ለሀገራችን ኢትዬጵያ የምትጨነቁ ከሆነ ልትሉ የሚገባው “ሙስሊሞች ሀገራችንን በጫት ቤቶች ስላጥለቀለቁት ፈጣሪን ፈርተው ተውልድ አያበላሹ፡፡” ብቻ ነበር፡፡
ስለዚህ ሀገራችን ላይ መስጂድ መገንባቱ ፅድቅ እንጂ እርክሰት አይደለም፡፡ የመጠጥ ፋብሪካዎች፣ የጭፈራ ቤቶች፣ ሀሺሽ እና ፈጣሪ የጠላቸው ነገሮች ተሰራጭተው እያለ አላህ የሚመለክበትን መስጂድ እንደ ነውር መቁጠር ትንሽነት ነው፡፡
አላህ ቅን ልቦና ይለግሰን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts