ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ጥር 15 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ምሽት የተደረጉ ጨዋታዎችን እና የዝውውር መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ፒ ኤስ ጂ 4-2 ማንችስተር ሲቲ
👉ማንቸስተር ሲቲ ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ጋር በፓርክ ዴ ፕራንስ ባደረገው ጨዋታ በሁለት ጎሎች ልዩነት ከመራ በኋላ በመሸነፉ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ቀጣዩ ዙር ጨዋታ የመግባት እድሉ ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቋል።
ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?
👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሬንጀርስ
በብዙ ትችት ውስጥ የሚገኘው ዩናይትድ የሚያደርገውን ወሳኝ ጨዋታ እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey