Shewa press

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic

ማንቻውንም አይነት ጥቆማ እና አስተያየቶችን ለማድረስ 👉 @Natuu8

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter

ቀኜ የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ(ቀኜ)
[Kegne Amhara Youth Movement (Kegne) ] ተመስርቷል ።

@showapress

ከ 10 ቀን ቡሀላ የሚከፍለው ከኤርድሮፖች ሁሉ አሪፉ Ardrop ነው ያልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩ የጀመራችሁ ታክሶቹን ስሩ።
👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=89zFxsHl

ህፃናቶች በ ርሀብ እያለቁ ነው አሁንም ትኩረት ይፈልጋል አገዛዙ ይሄ እንድታወቅበት አይፈልግም።

@showapress

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ነጻ የወጡ ከተሞች የተካሄዱ ሰልፎች ለመላው ዐማራ ፋኖ ትግል ማርሽ ቀያሪ የሆነ ከፍተኛ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድል አስመዝግበንባቸዋል።

እነዚህ ድሎች ሲሳኩ ከጎናችን የነበረው ሕዝባችን የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል፡፡ ፋኖ የኀልውና ትግሉ መሪ ቢሆንም የትግሉ ባለቤት ግን መላው የዐማራ ሕዝብ እንደሆነ በተግባር የተረጋገጠበት ደማቅ፣ የተደፈራጀና የተቀናጀ ሕዝባዊ ሰልፍ ማድረግ ተችሏል ሲል የዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ገምግሟል፡፡

ሁሌም ቢሆን ዕውነተኛ የሕዝብ ድጋፍ የሀቀኛ ትግል ማረጋገጫ እንደሆነ ከመጣንበት የትግል ጉዞ ተምረንበታል፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናት የምንሰዋለት፣ የምንደማና የምንቆስልለት ሕዝባችን ያረጋገጠልን እውነታ ይሄንኑ ነው፡፡ ትግላችን ሀቀኛ በመሆኑ ሕዝብ ከጎናችን መቆሙን አሳይቶናል፡፡ የትግል ባለቤትነቱንም በድጋሚ አረጋግጦልናል፡፡

እናም ለጥበበኛው ሕዝባችን የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!

ባለፉት ሁለት ቀናት የነጋሲ አምባ በሆነው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ስር ባሉ ነጻ ቀጠናዎች የተካሄዱ ሕዝባዊ ሰልፎችን በመምራት ልዩ ሚና የነበራቸው አባት አርኞችና የጎበዝ አለቆች እንደአባት አደሩ፣ እንደአርበኝነት ምግባሩ ከፊት ተሰልፋችሁ በመገኘታችሁ ዕዛችን በልዩ ሁኔታ ያመሰግናችኋል፡፡

በሁሉም ነጻ ቀጠናዎች የተከናወኑ ሕዝባዊ ሰልፎች ሰላማዊና ሕዝባችን በፈለገበት መንገድ የልቡን እንዲናገር፣ የሚያምንበትን ስሜቱን እንዲያንጸባርቅ፣ ነጻነት በመፍጠር ረገድ የፀጥታ ማስከበር ሚናችሁን ለተወጣችሁ፣ የሁለቱ ኮር አመራሮች፣ የክፍለጦር አዛዦች እና የብርጌድና የሠራዊት አባላት በሙሉ በሰማዕታት የትግል ወንድሞች ሥም ክብርና ሞገስ ይገባችኋል፡፡

በቀጣይ ትግላችን በጠላት ቁጥጥር ስር የሚገኙ ከተሞች እንደአብዛኛዎቹ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አካባቢዎች ነጻነታቸውን ለማረጋገጥ የሕይወትና የደም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁነታችንን ስናረጋግጥ የትግሉን ሰማዕታት አደራ በማሰብ ጭምር ነው!!

አብዛኛው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አካባቢ ያገኘውን ነጻነት በቁጥጥር ስር ያልዋሉ ቀሪ ከተሞች በፋኖ ተጋድሎ በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ!! የትግሉ ባለቤት የሆነው ሕዝባችን የትግሉ መሪ ከሆነው ፋኖ ጎን ተሰልፎ እስከአባቶቹ መንበር አራት ኪሎ ድረስ በፅናት እንደሚፋለም በድጋፉ ስላሳየን የትግል መስመራችንን ሀቀኝነት በድጋሚ አረጋግጠንበታል!!

ዕውነተኛ የሕዝብ ድጋፍ የሀቀኛ ትግል ማረጋገጫ ነው!!

ድል ለአማራ ሕዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት አርበኞች

የዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
ታኀሳስ 11/2017 ዓ.ም.
ሸዋ-ዐማራ-ኢትዮጵያ

@Showapress

ሸዋ-ዐማራ-ኢትዮጵያየዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በተቆጣጠራቸው ነጻ ቀጠናዎች በተደረጉ
የተቃውሞ ሰልፎች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ‼️

ዕውነተኛ የሕዝብ ድጋፍ የሀቀኛ ትግል ማረጋገጫ ነው!!

ታላቁ የዐማራ ሕዝብ በፋሽስት ጣሊያን በተተከለ የሐሰት ትርክት፣ የፋሽዝም ተማሪ በሆኑት ህወሓት እና ኦነግ-ኦሕዴድ ተከታታይ የዘር ማጥፋት ፕሮጀክት ተከፍቶበት ሕልውናው አደጋ ውስጥ ወድቋል፡፡

ዐማራ ጠል ኃይሎች ሥልጣን ከተቆናጠጡ ያለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመን በተለይም ደግሞ ድኀረ-1983 በሐሰት ትርክት ላይ የተመሠረተ መዋቅራዊና ሕግ ሰራሽ ጭቆናና ጥቃት በሕዝባችን ላይ ሲፈፀም ቆይቷል። እየተፈፀመም ይገኛል።

ይሕንን በጠባብ ቡድኖችና የፋሽስም ተማሪዎች፣ የተጫነ መዋቅራዊ ጥቃት ተከትሎ በሕዝባችን ላይ አፈና፣ ግድያና ማፈናቀሎች ሲፈፀሙ፤ ከርስትና ማንነቱ የመንቀል፤ ዘር ተኮር ጥቃቶች በተደራጀ መልኩ ሲፈጸም የዐማራ ሕዝብ ወቅትና ጊዜ እየቀያየረ ለዓመታት በሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና በአደባባይ ሰልፎች "አትግደሉኝ" በማለት ቢጠይቅም ምላሹ ስላቅ ነበር፡፡

ዐማራ ርስትና ማንነቱን ለማረጋገጥ በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቅ "ነፍጠኛን አከርካሪውን ሰብረነዋል"፣ ለረዥም ዓመታት አገር አቅንቶ አልምቶ በሚኖርበት ቀዬ "ሰፋሪ መጤ ውጣ" የአርሶ አደሩን የግብርና ጥያቄ "የጅራፍ ፖለቲካ" በሚል ፍረጃና ስላቅ ሲሳለቁ፤ የዐማራ ወጣት የመብትና የፍትህ ጥያቄን ደግሞ "የከተማ ጩኸት" አድርገው ሲሳለቁበት ቆይተዋል፤ "አትግደሉን፣ አታፈናቅሉን፣…" በሚል ሕዝባዊ የቁጣ ድምፅ ሲሰማ ደግሞ የፋሽስት ተማሪዎች ምላሻቸው "ዐማራዎች ያልቅሱ ሶፍት እናቀብላቸዋለን" በሚል እንደተፌዘብን የቅርብ ጊዜ የቁጭት ትዝታችን ነው።

ዐማራ በላቡ በገነባት የሸዋም የኢትዮጵያም እምብርት በሆነችው አዲስ አበባ መግባት አትችልም ተብሎ ሲታገድ፣ የሌላ አገር ድንበር የሚቋርጥ በሚመስል መልኩ ሲንገላታ መላ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን ዓለም እየታዘበ ነበር፡፡

ይህ ከአፓርታይድም የከፋ ከስውር ያለፈ ግልጽና ተጨባጭ የዘር ጥቃት በአደባባይ ሲፈጸም የዐማራ ሕዝብ በአደባባይ ሰልፍና በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቹን ሲያቀርብ የነበረ ቢሆንም ሰላም ወዳድነቱ እንደድክመት፤ ታጋሽነቱ እንደፍርሃት ተቆጠረበት፡፡

ይልቁንም ከመዋቅራዊ ጥቃት ወደቀጥታ የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለው ጦርነት እወጃ የገባው ተረኛው ኦነግ-ኦሕዴድ፣ የዐማራ ሕዝብ እሴት የሆነውን ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ቀበቶቸውንም እናስፈታቸዋለን በሚል እብሪት ጦርነት አወጁብን፡፡

ቀደም ሲል በወለጋ፣ አርሲ፣ ሐረርጌ፣ ቤኒሻንጉል፣…. ወዘተ ከሚደርስበት ተከታታይ ጥቃት የሚናበብ ሸዋን ማዕከሉ ያደረገ ልዩ ጥቃት በይፋት፣ መርሃ-ቤቴ ደራ፣ ምንጃር ቀጣናዎችን በተለይም አጣየ ከተማን የአጼ ዳዊት መናገሻ በረራ በጠፋችበት መንገድ ለማጥፋት ከአስር ጊዜ በላይ የማንደድ፣ የማጥፋት መከራ ሲደረግ፣ ዐማራ ከመጠነኛ ራስን የመከላከል ሙከራ ውጭ ሁሉንም በሰላማዊ ትግል ለመመከት ቢሞክርም ተጋላጭነቱን በእጥፍ ከማሳደግ በቀር ያተረፈው ነገር አልነበረም።

ዛሬ የዐማራ ሕዝብ የሰልፍ ዘመኑን ጨርሶ ሰይፉን ካነሳ ሁለተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡

ከዛ ቀደም ብሎ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከተስፋፊ ወራሪ ኃይል ራስን የመከላከል፤ ዐማራዊ ማንነትን የማስከበር፤ ትጥቅና እሴትን በክንድ የማጽናት ተጋድሎዎች መልክና ቅርጽ መያዝ እንደቻሉ ይታወሳል፡፡ የፋኖነት መልክ ወዙ መመለስ የጀመረው በሸዋ ምድር በጀመረው በዚህ መሰሉ የትግል እርሾ ነበር፡፡

ዛሬ የዐማራ ሕዝብ ኀልውናውን ለማስከበር በሚያደርገው ተጋድሎ፣ የትግሉ መሪ ፋኖ ከታች ወደላይ እያደገ በመጣ የትግል አደረጃጀቱ፣ መራር መስዋዕትነት በመክፈል ትግሉን በማይቀለበስበት ምዕራፍ ላይ አድርሶታል፡፡

የትላንት ሰላማዊ ሰልፍ መሪዎች ዛሬ የክፍለጦር መሪዎች ሆነዋል። ይህ የመገፋታችን ውጤት ነው። ይህ የትውልዱ ልዩ የአርበኝነት ታሪክ ምዕራፍ ነው። ይህ ትውልዱ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ የተሻገረበት፣ የነዚያ የዓድዋ ድል አዝማችና ዘማች የታሪክ ሰሪዎቹ ልጆች መሆኑን ለፋሽስት ተማሪዎች በተግባር ያሳየበት ልዩ የታሪክ ምዕራፍ ነው።

እንደ ዐማራ በተለይም ደግሞ የዚህ ትውልድ አካል እንደሆነ የትግል አርበኛ፡- ፋኖነት እሴት፣ ፋኖነት ማንነት እንደሆነ በሕይወትና የደም ዋጋ የተረጋገጠበት በወርቅ ቀለም የሚፃፍ የታሪካችን ክፍል ላይ እንገኛለን፡፡

ትላንት በዐማራ ሕዝብ የ"አትግደሉኝ" ሰልፍ የተሳለቁና የመብት ጥያቄውን ወርውረው እግራቸው ስር የጣሉት ተረኞች፤ ዛሬ "የዐማራ ሕዝብ ሰይፍ ወገባቸውን እየቆረጠ ሲጥላቸው" "ከትጥቅ አስፍታለሁ" ፉከራ ወደ "ተሰለፉልን" ልመናና ማባበል ተሻግረዋል፡፡

ይህ የሆነው ሁለት ዓመት ባልሞላ ተጋድሎ ነው፡፡ በአስራ ስምንት ወራት የፋኖ ትጥቅ ትግል ታሪካችን ለዓለም ምሳሌ የሚሆን ፈጣን ማጥቃት፣ የሰራዊት ግንባታና ሰፊ መሠረት ያለው የሕዝብ ድጋፍ አሳክተናል፡፡

የብልጽግና ሠራዊት የውጊያ አቅም ከመዳከሙም በላይ የውጊያ ጭንቅላቱን በውጊያ ጥበባችን ቆርጠነዋል፡፡ መሬት ላይ የውጊያ እውነታዎችን መቀየር ያልቻለው ተሸናፊው አገዛዝ፣ ዓለማቀፍ ፖለቲካ እሰራበታለሁ በሚል በማባበልና በማስፈራራት የታጀበ ሰልፍ ቢጠራም ሰልፉ እንደውጊያ ዕቅዱ ሁሉ በአየር ላይ ከሽፏል፡፡

ይህ አስገዳጅ የጠመንጃ ሰልፍ በዐማራ ክልል ከተሞች ንፁኃንን በማስገደድ፣ ነጋዴውን በግብር በማጨናነቅ፣ የኃይማኖት አባቶችን በሰላም ስም በመለማመጥ፣ የመንግስት ሰራተኛውን በላብ ደም ወዙ በማስፈራራት በተለያዩ ከተሞች የተሞከረው ሰልፍ ዋጋ ቢስ ሆኖ ፋሽስቱ ሥርዓት በገዛ ፕሮፖጋንዳው ራቁቱን ቀርቶ ታይቷል፡፡

ይህን ፋሽስቱ ሥርዓት ይዞት በመጣው በገዛ ፕሮፖጋዳው መልሶ ራቁቱን የማስቀረት ስራ፣ በአማራ ሕዝብ ከሽፏል፡፡
የጦር ወንጀል እየተፈፀመበት ያለው የአማራ ሕዝብ በተለያዩ ማህበራዊ አደረጃጀቶች ተጠራርቶ በመውጣት ፤የብልፅግናን አማተር የፖለቲካ ሰልፍ፤ ያልበሰለ ጮርቃ ፕሮፖጋንዳ በመግፈፍ ርቃኑን እንዲቀር ማድረግ ተችሏል፡፡

የዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በተቆጣጠራቸው ነጻ ቀጠናዎች በተደረጉ
የተቃውሞ ሰልፎች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ!

ዕውነተኛ የሕዝብ ድጋፍ የሀቀኛ ትግል ማረጋገጫ ነው!!

ታላቁ የዐማራ ሕዝብ በፋሽስት ጣሊያን በተተከለ የሐሰት ትርክት፣ የፋሽዝም ተማሪ በሆኑት ህወሓት እና ኦነግ-ኦሕዴድ ተከታታይ የዘር ማጥፋት ፕሮጀክት ተከፍቶበት ሕልውናው አደጋ ውስጥ ወድቋል፡፡

ዐማራ ጠል ኃይሎች ሥልጣን ከተቆናጠጡ ያለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመን በተለይም ደግሞ ድኀረ-1983 በሐሰት ትርክት ላይ የተመሠረተ መዋቅራዊና ሕግ ሰራሽ ጭቆናና ጥቃት በሕዝባችን ላይ ሲፈፀም ቆይቷል። እየተፈፀመም ይገኛል።

ይሕንን በጠባብ ቡድኖችና የፋሽስም ተማሪዎች፣ የተጫነ መዋቅራዊ ጥቃት ተከትሎ በሕዝባችን ላይ አፈና፣ ግድያና ማፈናቀሎች ሲፈፀሙ፤ ከርስትና ማንነቱ የመንቀል፤ ዘር ተኮር ጥቃቶች በተደራጀ መልኩ ሲፈጸም የዐማራ ሕዝብ ወቅትና ጊዜ እየቀያየረ ለዓመታት በሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና በአደባባይ ሰልፎች "አትግደሉኝ" በማለት ቢጠይቅም ምላሹ ስላቅ ነበር፡፡

ዐማራ ርስትና ማንነቱን ለማረጋገጥ በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቅ "ነፍጠኛን አከርካሪውን ሰብረነዋል"፣ ለረዥም ዓመታት አገር አቅንቶ አልምቶ በሚኖርበት ቀዬ "ሰፋሪ መጤ ውጣ" የአርሶ አደሩን የግብርና ጥያቄ "የጅራፍ ፖለቲካ" በሚል ፍረጃና ስላቅ ሲሳለቁ፤ የዐማራ ወጣት የመብትና የፍትህ ጥያቄን ደግሞ "የከተማ ጩኸት" አድርገው ሲሳለቁበት ቆይተዋል፤ "አትግደሉን፣ አታፈናቅሉን፣…" በሚል ሕዝባዊ የቁጣ ድምፅ ሲሰማ ደግሞ የፋሽስት ተማሪዎች ምላሻቸው "ዐማራዎች ያልቅሱ ሶፍት እናቀብላቸዋለን" በሚል እንደተፌዘብን የቅርብ ጊዜ የቁጭት ትዝታችን ነው።

ዐማራ በላቡ በገነባት የሸዋም የኢትዮጵያም እምብርት በሆነችው አዲስ አበባ መግባት አትችልም ተብሎ ሲታገድ፣ የሌላ አገር ድንበር የሚቋርጥ በሚመስል መልኩ ሲንገላታ መላ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን ዓለም እየታዘበ ነበር፡፡

ይህ ከአፓርታይድም የከፋ ከስውር ያለፈ ግልጽና ተጨባጭ የዘር ጥቃት በአደባባይ ሲፈጸም የዐማራ ሕዝብ በአደባባይ ሰልፍና በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቹን ሲያቀርብ የነበረ ቢሆንም ሰላም ወዳድነቱ እንደድክመት፤ ታጋሽነቱ እንደፍርሃት ተቆጠረበት፡፡

ይልቁንም ከመዋቅራዊ ጥቃት ወደቀጥታ የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለው ጦርነት እወጃ የገባው ተረኛው ኦነግ-ኦሕዴድ፣ የዐማራ ሕዝብ እሴት የሆነውን ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ቀበቶቸውንም እናስፈታቸዋለን በሚል እብሪት ጦርነት አወጁብን፡፡

ቀደም ሲል በወለጋ፣ አርሲ፣ ሐረርጌ፣ ቤኒሻንጉል፣…. ወዘተ ከሚደርስበት ተከታታይ ጥቃት የሚናበብ ሸዋን ማዕከሉ ያደረገ ልዩ ጥቃት በይፋት፣ መርሃ-ቤቴ ደራ፣ ምንጃር ቀጣናዎችን በተለይም አጣየ ከተማን የአጼ ዳዊት መናገሻ በረራ በጠፋችበት መንገድ ለማጥፋት ከአስር ጊዜ በላይ የማንደድ፣ የማጥፋት መከራ ሲደረግ፣ ዐማራ ከመጠነኛ ራስን የመከላከል ሙከራ ውጭ ሁሉንም በሰላማዊ ትግል ለመመከት ቢሞክርም ተጋላጭነቱን በእጥፍ ከማሳደግ በቀር ያተረፈው ነገር አልነበረም።

ዛሬ የዐማራ ሕዝብ የሰልፍ ዘመኑን ጨርሶ ሰይፉን ካነሳ ሁለተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡

ከዛ ቀደም ብሎ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከተስፋፊ ወራሪ ኃይል ራስን የመከላከል፤ ዐማራዊ ማንነትን የማስከበር፤ ትጥቅና እሴትን በክንድ የማጽናት ተጋድሎዎች መልክና ቅርጽ መያዝ እንደቻሉ ይታወሳል፡፡ የፋኖነት መልክ ወዙ መመለስ የጀመረው በሸዋ ምድር በጀመረው በዚህ መሰሉ የትግል እርሾ ነበር፡፡

ዛሬ የዐማራ ሕዝብ ኀልውናውን ለማስከበር በሚያደርገው ተጋድሎ፣ የትግሉ መሪ ፋኖ ከታች ወደላይ እያደገ በመጣ የትግል አደረጃጀቱ፣ መራር መስዋዕትነት በመክፈል ትግሉን በማይቀለበስበት ምዕራፍ ላይ አድርሶታል፡፡

የትላንት ሰላማዊ ሰልፍ መሪዎች ዛሬ የክፍለጦር መሪዎች ሆነዋል። ይህ የመገፋታችን ውጤት ነው። ይህ የትውልዱ ልዩ የአርበኝነት ታሪክ ምዕራፍ ነው። ይህ ትውልዱ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ የተሻገረበት፣ የነዚያ የዓድዋ ድል አዝማችና ዘማች የታሪክ ሰሪዎቹ ልጆች መሆኑን ለፋሽስት ተማሪዎች በተግባር ያሳየበት ልዩ የታሪክ ምዕራፍ ነው።

እንደ ዐማራ በተለይም ደግሞ የዚህ ትውልድ አካል እንደሆነ የትግል አርበኛ፡- ፋኖነት እሴት፣ ፋኖነት ማንነት እንደሆነ በሕይወትና የደም ዋጋ የተረጋገጠበት በወርቅ ቀለም የሚፃፍ የታሪካችን ክፍል ላይ እንገኛለን፡፡

ትላንት በዐማራ ሕዝብ የ"አትግደሉኝ" ሰልፍ የተሳለቁና የመብት ጥያቄውን ወርውረው እግራቸው ስር የጣሉት ተረኞች፤ ዛሬ "የዐማራ ሕዝብ ሰይፍ ወገባቸውን እየቆረጠ ሲጥላቸው" "ከትጥቅ አስፍታለሁ" ፉከራ ወደ "ተሰለፉልን" ልመናና ማባበል ተሻግረዋል፡፡

ይህ የሆነው ሁለት ዓመት ባልሞላ ተጋድሎ ነው፡፡ በአስራ ስምንት ወራት የፋኖ ትጥቅ ትግል ታሪካችን ለዓለም ምሳሌ የሚሆን ፈጣን ማጥቃት፣ የሰራዊት ግንባታና ሰፊ መሠረት ያለው የሕዝብ ድጋፍ አሳክተናል፡፡

የብልጽግና ሠራዊት የውጊያ አቅም ከመዳከሙም በላይ የውጊያ ጭንቅላቱን በውጊያ ጥበባችን ቆርጠነዋል፡፡ መሬት ላይ የውጊያ እውነታዎችን መቀየር ያልቻለው ተሸናፊው አገዛዝ፣ ዓለማቀፍ ፖለቲካ እሰራበታለሁ በሚል በማባበልና በማስፈራራት የታጀበ ሰልፍ ቢጠራም ሰልፉ እንደውጊያ ዕቅዱ ሁሉ በአየር ላይ ከሽፏል፡፡

ይህ አስገዳጅ የጠመንጃ ሰልፍ በዐማራ ክልል ከተሞች ንፁኃንን በማስገደድ፣ ነጋዴውን በግብር በማጨናነቅ፣ የኃይማኖት አባቶችን በሰላም ስም በመለማመጥ፣ የመንግስት ሰራተኛውን በላብ ደም ወዙ በማስፈራራት በተለያዩ ከተሞች የተሞከረው ሰልፍ ዋጋ ቢስ ሆኖ ፋሽስቱ ሥርዓት በገዛ ፕሮፖጋንዳው ራቁቱን ቀርቶ ታይቷል፡፡

ይህን ፋሽስቱ ሥርዓት ይዞት በመጣው በገዛ ፕሮፖጋዳው መልሶ ራቁቱን የማስቀረት ስራ፣ በአማራ ሕዝብ ከሽፏል፡፡
የጦር ወንጀል እየተፈፀመበት ያለው የአማራ ሕዝብ በተለያዩ ማህበራዊ አደረጃጀቶች ተጠራርቶ በመውጣት ፤የብልፅግናን አማተር የፖለቲካ ሰልፍ፤ ያልበሰለ ጮርቃ ፕሮፖጋንዳ በመግፈፍ ርቃኑን እንዲቀር ማድረግ ተችሏል፡፡

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ነጻ የወጡ ከተሞች የተካሄዱ ሰልፎች ለመላው ዐማራ ፋኖ ትግል ማርሽ ቀያሪ የሆነ ከፍተኛ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድል አስመዝግበንባቸዋል።

እነዚህ ድሎች ሲሳኩ ከጎናችን የነበረው ሕዝባችን የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል፡፡ ፋኖ የኀልውና ትግሉ መሪ ቢሆንም የትግሉ ባለቤት ግን መላው የዐማራ ሕዝብ እንደሆነ በተግባር የተረጋገጠበት ደማቅ፣ የተደፈራጀና የተቀናጀ ሕዝባዊ ሰልፍ ማድረግ ተችሏል ሲል የዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ገምግሟል፡፡

ሁሌም ቢሆን ዕውነተኛ የሕዝብ ድጋፍ የሀቀኛ ትግል ማረጋገጫ እንደሆነ ከመጣንበት የትግል ጉዞ ተምረንበታል፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናት የምንሰዋለት፣ የምንደማና የምንቆስልለት ሕዝባችን ያረጋገጠልን እውነታ ይሄንኑ ነው፡፡ ትግላችን ሀቀኛ በመሆኑ ሕዝብ ከጎናችን መቆሙን አሳይቶናል፡፡ የትግል ባለቤትነቱንም በድጋሚ አረጋግጦልናል፡፡

እናም ለጥበበኛው ሕዝባችን የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!

ባለፉት ሁለት ቀናት የነጋሲ አምባ በሆነው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ስር ባሉ ነጻ ቀጠናዎች የተካሄዱ ሕዝባዊ ሰልፎችን በመምራት ልዩ ሚና የነበራቸው አባት አርኞችና የጎበዝ አለቆች እንደአባት አደሩ፣ እንደአርበኝነት ምግባሩ ከፊት ተሰልፋችሁ በመገኘታችሁ ዕዛችን በልዩ ሁኔታ ያመሰግናችኋል፡፡

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አስቸኳይ ትኩረት ይደረግበት🔴

ህጻናት በርሃብ እየሞቱ፣ እየተሰቃዩ ነው። የወገኖቻችን ስቃይ በዜና፣ ቀጥሎ በፎቶ፣ ዛሬ ደግሞ በቪዲዮ ተጋልጧል።
#Share ይደረግ

@showapress

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የ አማራ ፋኖ ኮማንዶ✊
ይሄን ሀይል ከፈጣሪ በቀር ማንቻውም ሀይል ሊያስቆመው አይችልም ✊✊

ስማችን አማራ !
መጠሪያችን ፋኖ❤️❤️

@Showapress

የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዛሬ የማይረሳ ታሪክ ሰርቷል👏👏

@Showapress

ከአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር የተሰጠ የሀዘን መግለጫ!

እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ከጀመረበት ዕለት ጀምሮ ክፍለጦራችን ብዙ ገድሎች ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል። ከትግሉ ጎንለጎን ብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ችግር ቢኖርም እንደክፍለጦር በወንድማማችነትና በተከባበረ ሁኔታ ጠላቶቻችን በአቀዱልን ሳይሆን እኛ በአቀድነው ስራዎቻችንን ስናካሂድ ቆይተናል።

ለሰሚም ለነጋሪም ቸገረው ነውና ነገሩ ከትናንት ወዲያ የሰጠንውን የሀዘን መግለጫ በዘመቻ ሻለቃ ሰይድ አለምየ አውጀን መላው ክፍለጦሩ በቁጭትና በእልህ እየተዋደቅን ሲሆን ትናንት በአማራ ሳይንት ተድባማርያም በሚባል ቦታ ጀግኖቹ የአርበኛ ይታገሱ አራጋው ልጆች ታሪክን በክንዳቸው ጽፈው ለአማራ ህዝብ ታላቅ ጀብድ ፈጸሙ።

ብሬን ማርኪው በመባል የሚታወቀው ፋኖ ደሳለው ስጦትንና ፋኖ አረቡ ታደሠን ጨምሮ የተሰራውን አስደማሚ ታሪክ በደማቸው በመፃፍ ለአማራ ህዝብ በዛሬው ዕለት ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም የአገዛዙን በርካታ የጠላት ኃይሕ ድባቅ ከመቱ በኋላ የመጨረሻውን ጽዋ ተጎንጭተዋል።

እንደ አለመታደል ሁኖ ክፍለጦሩ ከተመሠረተ ጀምሮ በወገንም በጠላትም እየተዋከበ ከመሪው ጀምሮ የተለያዪ አመራሮችን እየገበርን እዚህ ደርሰናል።

ወደፊትም እንደ ሻማ እየቀለጥንና እየሞትን የአማራን ህዝብ ክብር እናሥቀጥላለን።

በጭራሽ ወደ ኋላ አንልም በመቀጠልም ጀግኖቹ የአማራ ሳይንት ልጆች ፋኖ ደሳላው ስጦት የአብይን ጥምር ጦር ሰፍሮበት የነበረውን ምሽግ ተቆጣጥረው ከመሬት ደባልቀው ነው መሠዋትነትን የከፈሉት።

በዚህም ሚዲያዎችም ሆነ ከላይ ያለ አመራር ድል ስናደርግ ብቻ ሳይሆን ሲከፋንም ስንሞትም ከጎናችን ሊቆሙ ይገባል ብለን እናምናለን።

የእኛ አመራሮችም ይሁን መሪ ወደፊት ገብተን መዋጋትእጅ ከኋላ ሁኖ የድሃን ልጅ ብቻ እየገበሩ በእነሱ ደም እኛ መቆም ስለማንፈልግ እሰከ መጨረሻዋ ጽዋ ድረስ አብረን እየገደለን እንወድቃለን።

ፋኖ ደሳለው ስጦት ከእዚህ ቀድም አባቱ የቀበሌ ሊቀመንበር ሁኖ አባቱን ፋኖ ገድሎበት አባቴም ቢሆን ባንዳ ከሆነ ባንዳነው በማለት አባቱ ቀብር ላይ እንኳን ያልተገኘ ጽኑና ቆራጥ የአማራ ልጅ ነበር።

በዱር በገደሉ በመንከራተት ከሳይንት እሰከ ሰሜን ሸዋ ሬማ ድረስ በመጓዝ ለአማራ አንድነትና ትግል ሲታገል የነበረ ጀግና ነበር!

እወቀራዋለሁ ጥርሴን በጥይት
ከሸጋ ልጅ ሀገር አማራ ሳይንት

የተባለው ጀግና ደሳለው ስጦት የአማራ ፋኖ በወሎ አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ቀጠናዊ ትስስር እና የታቦር ብርጌድ አዛዥ የነበረ ጀግና ሲሆን ከእዚህ ቀድም በከላላ ወረዳ ብቻውን ብሬን የማረከ ጀግና ነበር፤
ይሄን ጀግንነቱን ደግሞ በቀኝ አዝማች ይታገሱ ዘመቻ መልሶ ብሬን መማረኳ ይታወቃል። ፋኖ አረቡ ታደሰ በበኩሉም የአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር የሠው ሀብት አሥተዳደር በመሆን መሠዋት እሰከ ከፈለበት ወቅት ድረስ ለአማራ ህዝብ በጽናት ታግሏል።

ፋኖ ደሳለው ስጦት በዛሬው ዕለትም ለቁጥር የሚሠለች ጠላትን ደምስሶ ከፋኖ አረቡ ታደሠ ጋር በመሆን ለአማራ ህዝብ ሲል በክብር በጀግንነት ተሠውተዋል።

በቀጣይ የሻለቃ ሠይድ አለምየን ዘመቻ ጨምሮ የፋኖ ደሳለኝ ስጦት እና አረቡ ታደሠን ዘመቻ ስለምናካሂድ ሁሉም ዝግጁ እንዲሆን እናሣሥባለን።

መቸም አንረሳህም!!
ታሪክ ሠርተሃል ታሪክ እሠራለን!!
እየጣልን በእየተራ እንወድቃለን!!

ፋኖ ሙሃመድ አሊ(ጭቅየለሽ )
የአማራ በወሎ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር አዛዥ
ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም

@Showapress

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የ አማራ ህዝብ መለያውም ማንነቱም መጠሪያውም ፋኖ ፋኖ ነው✊💪

ሸዋ❤️❤️✊

@showapress

ባሕርዳር!

-የብልፅግናን የጨረቃ ሰልፍ ሊያጅብ እና ሊያዳምቅ ለሳምንት ዝግጅት አድርጎ ወደ አደባባይ ሲወጣ የተገኘው የክልሉ ፖሊስ ማርሽ ባንድ ቡድን ላይ እርምጃ ተወስዷል። የማርሽ ባንዱ የሙዚቃ መሳሪያወች እና ቁሳቁሶች በሙሉ መሃል ባህርዳር ላይ ተማርከዋል። መሳሪያወቹም ለእኛ ትውልድ ኦርኬስትራ ባንድ ማጠናከሪያ እንዲሆኑ ተወስኗል።

-ህዝብን በማስገደድ ስልፍ ሊያስወጣ እናቶችን ሲያንገላታ የነበረ እና በከተማው የተከማቸ የጠላት ስብስብን ለመምታት 47 የእጅ ቦንቦችና አራት ከባድ ፈንጅዎች ጥቅም ላይ ውለዋል። ተጨባጭ ውጤቶችም ተገኝተዋል። በዚህ እርምጃ የመከላከያ ፣የአድማ ብተና እና የምሊሻ አባላት ተሸኝተዋል። አንድ ምሊሻ በመሮጥ ላይ እያለ አባይ ገብቶ ቀርቷል።

-በአበል እና በውትወታ የሰልፉን ሁኔታ እንዲዘግቡ ተጋብዘው ባህርዳር የነበሩ የውጭ ሚዲያ ጋዜጠኞችም አርፈው እንዲቀመጡ በየሆቴላቸው በር እየተንኳኳ በተነገራቸው መሰረት ቀኑን በማረፊያ ክፍላቸው አሳልፈዋል።

©Asres mare

@Showapress

በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አንኮበር አፄ ዘራያቆብ ክ/ጦር ጣይቱ ብርጌድ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና በተለያየዩ ቀበሌዎች ህዝብ መንግስትና መከላከያን የሚቃወም ሰልፍ አድርገዋል።

@Showapress

ቆይ ቤዛ ለእናትሽ 😜

@Showapress

ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት አስተላልፏል !
ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም

ሥርዓቱን ያሸነፍን መሆኑን ከብልግናው ቡድን በኩል ጥፍር ታክል ልቡ የሚጠራጠር ባተሌ ካድሬ ቢኖር የዛሬው ውሎ በህዝብ የተመታ ታሪካዊ ማህተም ሆኖ ይወሰድ። በአብዮቱም በኩል ካሸነፍን የሰነበትን መሆኑን ማመን ያልቻለ አንድ እንኳን ፋኖ ቢኖር የዛሬውን ቀን ድሉን ከህዝብ ጋር ከፍ አድርጎ ያበሰረበት ዕለት አድርጎ ይፃፈው።

ስርዓቱ ተሸንፏል። ለበሰበሰው ቡድኑ ሽታ አፍንጫችን ስንሸፍን አይናችንም በጋቢያችን ሸፍነነው ካልሆነ በስተቀር ሥርዓቱ ተሸንፏል። በትውልዱ የድል ዋንጫና በኛ መካከል የቀረውን ስንዝር እርቀት ለመጓዝ ግን ጉልበታችን ቄጤማ ሁኗል። ከራያ እስከ ጉበያ፣ ከመተማ እስከ ወንበርማ፣ ከምንጃር እስከ አቸፈር ያካለለ ብርቱ እግራችን ስንዝር ለመራመድ ስለምን አቃተው ካልን መልሱ ትግሉ በአንድ መዋቅር ማሰር ስላልቻልን ነው ይሆናል። የቀረን ነገር ቢኖር ሰኞ በአንድ ቁመን ማክሰኞ ዕለት የድሉን ዋንጫ ማንሳት ብቻ ነው። እዚህ ላይ እንበርታ ።

[ክፋት ለማንም፣ በጎነት ለሁሉም]
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ !
አንድ አማራ !!!

አርበኛ ዘመነ ካሴ

@Showapress

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በሸዋ አገዛዙን የሚቃወሙ የተደረጉ ሰልፎች እና የተሰሙትን መፈክሮች ‼️
ያድምጡት #shar ያድርጉት።

@showapress

የ አማራ ህዝብ ቅኔ የሆነ ህዝብ ነው ሁሉንም እንዳመጣጡ ይመልሰዋል✊👌

በ ሰ/ሸዋ ዞን አገዛዙን የሚቃወም ታላቅ ህዝባዊ ሰልፎች ተካሂዷል ‼️
በሰልፎቹ አብይ ገዳይ ነው መከላከያ ከክልሉ ይውጣ ፣የሚሉ ብዙ ይዘቶች ያሏቸው ሰልፎች በጣርማበር ወረዳ ቀወት መንዝና ኤፋራታና ግድም አንኮበር እድሁም ሚዳ መራኛ ህዝባዊ ሰልፎች ተደርገዋል ።

@showapress

20 last posts shown.