ለውጥ ያስፈልግሀል!አንድ ነገር ህይወትህ ላይ እየተደጋገመ ከተፈጠረ እንድትወስድ የተፈለገ ለውጥ ወይም ውሳኔ አለ ማለት ነው፤ ልብስህ አንዴ ወይ ሁለቴ ቢቀደድ ልታሰፋው ትችላለህ፤ መቀደዱ ከበዛ ግን ደግመህ አትለብሰውም፤ ትቀይረዋለህ።
በመንፈሳዊ ህይወትህ: በኑሮህ፣ በስራህ፣ በትምህርትህ ወይ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት በተደጋጋሚ ደስተኛ ካልሆንክ እና ግራ ከተገባ አታልቅስ...ችግሩ ከነሱ አይደለም፤ ካንተ ነው። በተረጋጋ መንፈስ ህይወትህ ላይ ምን መቀየር እንደምትፈልግ አስብና ወስን፤ .....አታለቃቅስ
🚨ማንበብ ላይማ ጎበዝ ነህ ይሄን ካነበብክ እሺ አስብና ወስን ዛሬ ወይም ነገ...ካልሆን የራስህ ጉዳይ😁
#Sisay Azusa
#Inspire Ethiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaPreaching@SisayAzusaPreaching