በሻሸመኔ የፈውስ ሪቫይቫል
በሻሻመኔ የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
1️⃣30 ሰዎች ከበሽታቸው ወዲያው ተፈውሰዋል ገና ለፈውስ ሲጠሩ ሰውነታቸው በመንፈስ ቅዱስ ሐይል ይንቀጠቀጥ ነበር ከተፈወሱም በኋላ ፈውሳቸውን እዛው ጉባኤ ላይ መስክረዋል 🔥🔥🔥🔥
2️⃣ከአጋንንት እስራት ወጣቶች ነፃ ወጥተዋል
3️⃣ሰዎች ከተማሩት ቃል የተነሳ ከፕሮግራም በኋላ ስለ ትምህርቱ እስኪመስክሩ ድረስ ድንቅ ህይወት ቀያሪ የትምህርት ጊዜ ነበር
4️⃣ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ነበር ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተጥለቀለቁ
🚨ይህ ሁሉ የሆነው ለአገልግሎት በተሰጠኝ 2:30 ሰአት ብቻ ነው...ይህን ሁሉ የአደረገው የ መንፈስ ቅዱስ ሐይል ነው 🔥🔥🔥🔥
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን