Sisay Azusa Revival


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


🧠አእምሮ እና ሰይጣን😈
         Part 2
ከሲሳይ አዙዛ ጋር

ዛሬ ማታ 02:00 ላይ ይለቀቃል

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall


ተዘጋጁ ተዘጋጁ የህይወት ዘመን እውቀት #ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ትምህርት part 2  የእግዚአብሔር ሰው ሲሳይ አዙዛ አዘጋጅቷል

🧠አእምሮ እና ሰይጣን😈
         Part 2

🚨ነገ ማክሰኞ ማታ ይለቀቃል


Beloved Sunday

ድንቅ የክብር ጊዜ🔥🔥🔥

ድንቅ የክብር ጊዜ🔥🔥🔥
#ህዳር_21፣ 2017 ዓ.ም
__

“ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።”
  — 1ኛ ዮሐንስ 4፥4
@BelovedbyGodChurch
@BelovedbyGodChurch


ተለቀቀ🔥🔥
አእምሮ እና የ እግዚአብሔር ቃል
🧠 ሁለቱ የአእምሮ ክፍሎች 🧠
በ ሲሳይ አዙዛ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

5.8k 0 83 26 157

አንብብና ምረጥ ለራስህ።

አግዚአብሔር መርጠህ እንድትኖር እንጂ በእድል እንድትኖር አልጠራህም ስለዚህ ህይወት ምርጫ ነው።
ምን መርጣቹ እየኖራቹ ነው ??.. ይህን የምታውቁት አሁን የት እንዳላቹ እና ምን እየሰራቹ እንደሆነ በማወቅ ነው።
#እኔ ና ቤቴ ግን በአግዚአብሄር ክብር ውስጥ መኖርን መርጠናል ለዚህም የህይወት ምርጫ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ እንከፍላለን.. የምንወደውን ሰው : ገንዘብ : ጓደኛ : ቤተሰብ ሁሉንም ነገር ቢሆን እንተዋለን ።

አንዳንዴ ምርጫ ከፀሎት ይበልጣል

🚨ህይወት ምርጫ ነው

@SisayazusaRevivall

8.5k 0 33 25 242

ስለ እምነት ማወቅ ያለባችሁ ነገር!!
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

8.1k 0 13 12 133

እኔ እና ኢየሱስ
🎙በሲሳይ አዙዛ
ይሄን ትምህርት ስሙ ትለወጣላቹ


sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

8.5k 0 69 6 126

በእግዚአብሔር ቤት በደስታ ለመኖር ማወቅ ያለባችሁ ነገር!!
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

10.8k 0 15 15 185

ተለቀቀ!
✍🏻 Spiritual Growth Part
2
መንፈሳዊ እድገት
ቃሊ አዙዛ /የሲሳይ አዙዛ ሚስት

     (#2015 ሪከርድ የተደረገ)
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall


እግዚአብሔርን ስለመምሰል ማወቅ ያለባችሁ ነገር!!
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

13.2k 0 21 18 193

ተለቀቀ!
Spiritual Growth Part 1
መንፈሳዊ እድገት
ቃሊ አዙዛ /የሲሳይ አዙዛ ሚስት

     (#2015 ሪከርድ የተደረገ)
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

12.9k 0 96 17 141

እግዚአብሔር የሚሰማው የፀሎት አይነት!
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall


life is beyond this....3gp
646.7Kb
ቃሊ አዙዛ /የሲሳይ አዙዛ ሚስት
life is Beyond this
ህይወት ከዚህ ያልፋል

     (#2015 ሪከርድ የተደረገ)
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

17.6k 0 85 18 172

ትላንት የከፈትኩት ነው አዲስ ነው።

Sisay ketema Gospel Preacher
🥏Sisay Azusa Revival🥏
Official Social Media Account

1️⃣ Official Facebook Account

https://www.facebook.com/profile.php?id=61567846073996&mibextid=ZbWKwL


2️⃣ Official Instagram Account

https://www.instagram.com/sisayketemagospelpreach/profilecard/?igsh=Y3Q0OWN0d2lpcXVp

3️⃣ Official YouTube Account

https://youtube.com/@sisayazusarevival2447?si=d4FcwWLb3stX494P

4️⃣ Official Tiktok Account

https://www.tiktok.com/@sisayketemagosplepreach?_t=8qoQkJhn8dh&_r=1


መንፈስ ቅዱስ  ና ለምን እንላለን ?
            የት ሄዶ?

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall


The Boss of All Spirit is In Me His Name is Holy Spirit.
@SisayAzusaRevivall


እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል እየለወጠኝ እንደሆነ አስተዋልኩኝ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@SisayAzuaRevivall


30 ደቂቃ የልሳን ፀሎት
30 ደቂቃ የእሳት ፀሎት
30 ደቂቃ የሙላት ፀሎት
30 ደቂቃ የተሀድሶ ፀሎት

(#ከ ሲሳይ አዙዛ ጋ)
(#ከ ሲሳይ አዙዛ ጋ)
“በውስጥ ሰውነታችሁ እንድትጠነክሩ፣ ከክብሩ ባለጠግነት በመንፈሱ በኩል ኀይል እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ፤”
— ኤፌሶን 3፥16 (አዲሱ መ.ት)

🚨የልሳኑኑኑ ትርጉም ለመንፈስ ቅዱስ ታህድሶ የሚቃትትትት ነው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

@SisayAzusaRevivall

30.7k 0 335 64 359

ስንፍናን ማሸነፍ!

በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ #ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ #የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ #ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው።

በቀን ውስጥ #አደርጋለው ያልከውን #ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ የምትችለው #በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ #በማድረግ ነው።

“ይህንም ቃሌን ሰምቶ #የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።”
  — ማቴዎስ 7፥26

                        #Inspire Ethiopia
            #Sisay Azusa
👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

29.4k 0 114 8 323

Video is unavailable for watching
Show in Telegram

26.6k 0 22 21 458
20 last posts shown.