FUNNY🤣 TIME⏰


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° Creator(Any cross) @Al_Maliku° °

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


#ሶስት_ቦዘኔ_ወንድ_ልጆች_ያሉት_አዛውንት_አባት ለልጆቹ እንዲህ አላቸው…

« ልጆቼ እኔ ከሞትኩ በኋላ ይህን ቤት አፍርሱት ፤ ከቤቱ ስር ለናንተ ብዬ በብረት ሳጥን ያጠራቀምኩት አንጡራ ሀብት አለና ለቀሪ ህይወታችሁ ይሆናችኋል »

ልጆችም ወዲያው ፀሎት ይጀምራሉ...« ፈጣሪያችን ሆይ! አባታችን እንደምታየው አርጅቷልና እባክህ ወዳንተ ጥራው» ። አባትም ከ2 አመት በኋላ ሞተ ። በሞተ በማግስቱ ቤቱን ድምጥማጡን አጠፉትና የተቀበረውን ሳጥን አወጡት። ሲከፍቱት አንዲት ቁራጭ ወረቀት ብቻ አገኙ ፤ እሷ ላይ የተፃፈውን ሲያነቡት…



« ወንድ ከሆናችሁ ያፈረሳችኋትን ገንቧት»   ይላል🙈😂
😁


አይ የእኛ #ወንዶች መከራ ሚስት የለ ፣ መብራት የለ ፣ ዉሃ የለ፣ እንዳልተኛ እንቅልፍ የለ😜😁 ኢሀዉ ነጋ😂


︎..😡
       በቃ #react አታረጉም አ🤧
_/ \_    አረ ተዉ በዚህ ሰሞን ምንም reaction የለም አኮ 🙏


🙄መቶ ብር ላይ ያለው ሰው
              ምን እያየ ይሆን??🤔

👉እነሆ ታሪኩ።

ከእለታት ባንደኛው ቀን ይህቺ 10 ብር ላይ ያለችው ሴት ለስፌት የሚሆን ስንደዶ ልታጭድ ወደ ጫካ ትሄዳለች።

በዚህን ግዜ ቡና ሊለቅም የወጣው 5 ብር ላይ ያለው ሰውዬ ያያትና አድፍጦ ይጠብቃታል ከዛም ይይዛትና ህጓን ይወስዳል።

በዚህ መሀል ጩኸቷን የሰማው 1 ብር ላይ ያለው እረኛ እየሮጠ ይመጣና ሁኔታዋን ካየ በሗላ ራቅ ብሎ መሬቱን በትራክተር ያርስ ወደነበረው 50 ብር ላይ ወዳለው ሹፌር እየሮጠ ሄዶ ጉዳዩን ይነግረዋል።

ሹፌሩም በትራክተሩ ይዟት ወደ ሀኪም ቤት ይመጣና 100 ብር ላይ ወዳለው ዶክተር ዘንድ ያቀርባታል።
ዶክተሩም
#ህጓ መወሰዱንና አለመወሰዱን ለማረጋገጥ የደም ናሙና ወስዶ በማይክሮስኮፕ እያየ ይገኛል።😅 ይኸው እስከዛሬ ድረስ ውጤቱን ሳይናገር እንዳፈጠጠ ዘመን አስቆጠረ። 🤦‍♂🙄😁

like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ


እኔ አና አናንተ ያየናትን ፀሀይ
ያላዩ ብዙ ሠወች አሉ
#ክብር እና #ምስጋና ለአላህ 🙏🤲


    ⛅️ መልካም_ቀን🌤🫶


ካልሲዬን ያጠብኩት የዛሬ ዓመት መሆኑን ያወኩት.........
*
*
*
*
*
*  ያደረኩት ጆርዳን ላይ ያለው basketball ተጨዋች አፍንጫውን ይዞ ሳየው ነው። 🤧
😂


አሁን ደሞ የማን ደጋፊ ይበዛል ?👑
Poll
  •   1.🗯️ሜሲ 😎
  •   2.💭ሮናልዶ 🔥
  •   3.ማናቸው ደግሞ እነሱ 🤔
18 votes


በረመዳን የማትረሱት የልጅነት ትዝታ ምንድነው?😍❤

እኔ ፆም ምንድነው ሲሉኝ ሳምቡሳ ነው ያልኩት መቼም አይረሳኝም🥺😁😁 ወላህ አሁን ድረስ የሚያበሸቀኝ አንድ ሰው አለ እረፍ በሉልኝ😂


እናንተስ?


-ጠዋት ትነሳና ሚስትህን ተሰናብተህ ወደስራ ምትሄድ አስመስለህ የጎረቤትህ ሚስት ጋ ጎራ ብለህ ፍቅር ትሰራለህ...
-ባጋጣሚ ጎረቤትህ (ባል) ተመልሶ ይመጣና በር ያንኳኳል...
-አንተም መደበቅያህን አልጋ_ስር
ታደርጋለህ...

-ባልየውም እንደገባ ሚስቲቱን አስቤዛ እንድትገዛ አጣድፎ ይልካታል
-ትንሽ ቆይቶ የገዛ ሚስትህን ይጠራና ፍቅር ይሰራሉ (
#አንተ_አልጋ_ስር_ነህ።)

-የሰውየው ሚስት አንተ አልጋ ስር መቅረትህ አላስችል ብሏት አንድ ዘዴ ለመፈለግ ከመንገድ ትመለሳለች... በር ታንኳኳለች ይኼኔ
#ሚስትህ ለመደበቅ አልጋ ስር ትገባለች።

This is called reunion☠😜😁


😂ከንስለነዋል😂


Forward from: 🌒(ስለ/አቅሷ)🇵🇸🇪🇹:
♻️🔻🇪🇹🇵🇸 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል።


@abusenane_palestine


አንድ ሰውዬ ፊቱ በደስታ ጥርስ😄😄 በጥርስ ሆኖ መጠጥ ቤት🍷🍾
ውስጥ ይገባና ደብል ውስኪ ያዛል ::
ከዛም ጮክ ብሎ መጠጥ ቤት ውስጥ ላሉት ሰዎች ” ዛሬ
የደስታዬ ቀን ነው ስለዚህ እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ ”
ይላል :: ሰዎቹም በጭብጨባና በሁካታ ቤትዋን ሞቅ
አድርገውለት ስለግብዣው ምስጋናቸውን ከገለጹ በውሀላ
ተቀድቶላቸው መጠጣት ይጀምራሉ ::
ከጥቂት ጊዜ በውሀላም ሰውዬው በድጋሚ ደብል አስቀድቶ
አሁንም ጮክ ይልና ‘እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ ‘ ይላል ::
በድጋሚ በጭብጨባ ቤትዋ ሞቅ ትላለች መጠጣቱ
ይቀጥላል ::
#ለሶስተኛ ግዜም ያን ካደረገ በውሀላ ከኪሱ
ቦርሳውን አውጥቶ “በሉ አሁን እኔ ስከፍል ሁሉም ይክፈል 😂
😁

Er ተጫኑ😁😂😥😥


ጤነኛ ሰዉ እንዴት ሽንት ቤት ፎቶ ይነሳል ጎበዝ? እስኪ ስታስቡበት እደሩ!😥😂


view እና ላይኩ አይገናኝም 😫
አረ እያደረጋችሁ😉


ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ያለው ልጅ እምፅፈውን ቴክስት እያጮለቀ ሲያስቸረኝ #በቃ_ቦንቡን_ታክሲ_ውስጥ ትቼው ልወርድ ነው እሚል ስፅፍ አይቶኝ

ወራጅ ሳይል መኪናው እየሄደ በመስኮት ዘሎ ወጣ🙂‍↕️
😁

like 😃አይቆጥርም ..እያረጋቹ


ህይወት አጭር ናት ተጨንቀህ አታሳጥራት በትናንት ተፀፅተህ አታባክናት በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ እውር አሞራ #የሚቀልብ ፈጣሪ ላንተ ያለውን አይከhክለውም !!

           ☁️  መልካም ምሽች🌤


💔ሁሌም ቢሆን ፍቅር እና ጦርነት ውስጥ  የሚያልቁት ንፁሃኖች ናቸው ።

Te »㋡


Rift Valley #የተማረው ጀለስ "79 mutual friends" የሚለውን አይቶ


በ 1 ቀን 79 ጓደኞቼ ሞተዋል ብሎ እየቀወጠው ነው
😭😭

ከገባችሁ 🤣


      

ወፍጮ በእንግሊዝኛ ምንድ ነው ? comment አርጉ እስቲ 😜

@Smilers24
@Smilers24


ደስ የሚያሰኝ ምሽት ይሁንልን ለሁላችንም 🙏


#ኢትዮጵያዊነት ምቀኝነት ነው እንዴ🥺 እኛ እናንተን ለማሳቅ ከየትም እየለቃቀምን እናመጣለን እናንተ ግን አይታችሁ ስቃችሁ ዝም ነው የምትሉት🤧 እና የኛ ጥፋት ምኑ ጋ ነው ቢያንስ እንኩዋን በዚ ተባበሩን እስኪ ግን ይሄ የእኛ ባህሪ አይደለምኮ ቢያንስ👇ከታች ባለው ሊንክ በመግባት #አብሮነታችሁን አሳዩን 🙏😁

@hafu_posts

20 last posts shown.