💔 የሕፃን ሶሊያና እናት አሳዛኝ ዜና አመጣች 😢
"«ጥሩ ዜና ይዤ እመለሳለሁ ብዬ ነበር... አልተሳካም»"
በደቡብ አፍሪካ ሆስፒታል ተስፋ ተሰጥቶ ነበር። 🏥🌍 ገንዘብ ተሰብስቦ ወደ ባንኮክ ተጓዙ። 🛫💰 በባንኮክም ተስፋ ቢኖር... በመጨረሻ ግን ሕክምናው እንደማይሆን ተነገራቸው። 😔
እናታቸው በሰይፉ በኢቢኤስ ቀርባ እንዳጫወተችን፣ ወደ ኢትዮጵያ ባዶ እጃቸውን ተመልሰዋል። 🇪🇹✈️
ለሕፃኗ ሶሊያና እና ለቤተሰቦቿ ጥንካሬ እንመኝላቸው። 🙏❤️ #ሶሊያና #ተስፋ_አትቁረጡ