✅ Better than nothing.
ከምንም ይሻላል።
✅ Better late than never
ከመቅረት መዘግየት።
✅ I have nothing to say
ምንም የምለው የለኝም።
✅ We have nothing in common
ምንም የሚያመሳስለን ነገር የለም።
✅ He cares for nothing
ለምንም ነገር አይጨነቅም።
✅ She knows nothing about him
ስለሱ ምንም ምታውቀው ነገር የለም
✅ Nothing is impossible
የማይቻል ነገር የለም
@Now_Speak_English 🇺🇸
ከምንም ይሻላል።
✅ Better late than never
ከመቅረት መዘግየት።
✅ I have nothing to say
ምንም የምለው የለኝም።
✅ We have nothing in common
ምንም የሚያመሳስለን ነገር የለም።
✅ He cares for nothing
ለምንም ነገር አይጨነቅም።
✅ She knows nothing about him
ስለሱ ምንም ምታውቀው ነገር የለም
✅ Nothing is impossible
የማይቻል ነገር የለም
@Now_Speak_English 🇺🇸