ሸገር ደርቢ 🔥
ተወዳጁ የሀገራችን ደርቢ ነገ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ይደርጋል።
ታዲያ በዚህ ደርቢ ላይ በአካል መታደም የምትፈልጉ ካላቹ የትኬት ሽያጮች ነገ ከረፋድ ጀምሮ በስታዲየሙ መግቢያዎች ጋር እንደሚሸጥ ተገልጿል።
በስታዲየም መግኘት ያልቻሉ ጨዋታው በዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት በቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ ተያይዞ ተገልጿል።
ውድድሩን በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቀ ፍፁም ስፖርታዊ ጨዋነት የተሞላበት ድጋፍ ይተገበር የሚል መልዕክትም ተላልፏል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et