ከሁለት አመት በፊት በ 97ኛው ደቂቃ ለአርሰናል የማሸነፊያዋን ጎል በድንቅ ሁኔታ ያስቆጠረው ሬይስ ኔልሰን በውድድር አመቱ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ጨዋታ ቀያሪ ተጨዋች ተብሎም ተሸልሞ ነበር 💪
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et