በከተሞች እድገት አዲስአበባ በ2035 ስድስተኛ የአፍሪካ ከተማ ትሆናለች::
ከተማችን አዲስ አበባ በፈጣን የልማት ግስጋሴ ላይ እንደምትገኝ የአፍሪካ ሃገራት ከተሞችን የእድገት ደረጃ የሚገልጸው ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት ያወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡
በዚህም በከተሞች ዕድገት አዲስ አበባ አሁን ካለችበት ከ12ኛ ደረጃ በ2035 6ተኛ ደረጃን ላይ እንደምትደርስ ሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡
@subitime