ውድ የ #ተወሕዶ_pictures ቤተሰቦች አንኳን ለ 2014 በ ሰለም አደረሳችሁ።
በቅድሚያ እስካሁን አብራቹን ስለቆያቹ ከልብ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ያክብርልን።
በመቀጠል ቻናላችን ተቀዛቅዞ እንደ ነበር አብዛኞቻቹ ስትነግሩን ነበር ለሀሳባቹም ከልብ እናመሰግናለን።
እኛም ያንን ተረድተናል እናም በአዲሱ አመት እንደቀድሞው #ቅዱሳን_ስእላትን
የምናቀርብ መሆኑን እንገልጻለን።
እናንተም እንደ እስካሁኑ ስታደርጉት እንደነበረው ሃሳብ አስታዬት በመስጠት ከጎናችን እንድምትሆኑ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።
እናም ለኦርቶዶክስ ወዳጅ ዘመዶ #share በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን በተረፈም መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላቹ እንመኛለን።
🙏
@tewahedo_picture 🙏
🙏
@tewahedo_picture 🙏
🙏
@tewahedo_picture 🙏