•|| እስኪ አሁን አንድ ሰው ጋር ቦታ ሊያሳጣህ የሚችሉ ነገሮችን እይነሳን ትንሽ ቁምነገር እንማማር እስኪ 😊
በሀገራችን አንድ ሰው ከሚሰራበት መስሪያ ቤት በ ጡረታ ሲወጣ ለዛ መስሪያቤትም ፣ ለቤተሰብን ሆነ ለአከባቢ ሰው እንደ 'legend' ይቆጠራል። ከሁሉም ሰው ዘንድ ክብርን ይጎናጸፋል። ይህንን ክብር የሚያገኘው የጡረታ ዕድሜ ላይ መድረሱ ሳይሆን እስከሚወጣበት ሰዓት ድረስ የሰራቸው ጥሩ ስራዎች ናቸው ክብርን የሚያጎናጽፉት።
ሆኖም ግን ጡረታ በመውጫው ሰዓት ላይ ህዝብን ፣ ባህልን እና ማህበረሰብን የሚያቆጣ ወይ የሚያሳፍር ስራ ያ ግለሰብ ቢሰራ ያሁላ የሰራው ጥሩ ስራ ያ ክብርን ያስገኘለት ስራ ገደል ይገባል። ለዛም ነው አባቶቻችን እና የሃገራችን ሰዎች "በመጦሪያህ ጊዜ ተከበር" የሚሉት።
ግልጽ ለማድረግ ያክል ሁላችንም በምንወደው እግርኳስ ምሳሌ እንስጥ😊 ሊዮ ሜሲ መናገር የተሳነው ነው እስኪባል ድረስ ስለራሱ አንደኝነት አንድም ጊዜ ትንፍሽ ሳይል ዓለም ሁሉ ለሜሲ በመሰከረበት ግዜ የፖለቲካ ምርጫ ቅስቀሳ በሚመስል መልኩ በራሱ ገጽ "እኔ ነኝ የአለም ምርጥ ፣ አደለም የሚል ካለ ውሸት ነው" ማለት በጣም የሚያስገርም ነገር ነው።
ልጅ እያለን የምንፈልገው መጫወቻ ሌላ ጓደኛችን ተገዝቶለት ሲያስቀናኑን ያንን ዕቃ እንደማንወደው እና ሌላ የተሻለ እንዳለን ለመናገር እንሞክራለን። አሁንም ምሳሌውን በእግርኳስ እናድርገው እና ለምሳሌ አለም ዋንጫን እናንሳ። ከ 2022ቱ የአለም ዋንጫ በፊት በተደጋጋሚ ይህ ፖርቹጋላዊ ለዚህ ዋንጫ ምን ያክል ጉጉት እንዳለው እና ከየትኛውም ዋንጫ በላይ እንደሚያስበልጥ እየተናገረ ነበር። ይሁን እና አልሆን ካለው በውሃላ እንዲሁም ሚድያው ተቀናቃኙ ብሎ የሚጠራው ሜሲ የተባለ ግለሰብ ይህንን ዋንጫ ካሳካ በውሃላ አለም ዋንጫ ግድ አይሰጠኝም ብሎ ቃል በቃል መናገሩ ህዝቡ "አበደ እንዴ" እንዲለው አድርጎታል። ያው ቅድም ብያችሁ አልነበር..ህጻንነት..ዕውነትም ዕድሜ ቁጥር ብቻ ነው😄
አንድ ህጻን የሚኖረው ባህሪ አርዓያ ያደረገው ሰው የሚያደርገውን ነው። ሳይፈልግ ከተማረው ትምህርት በላይ አንድ ልጅ ከሚያዝናናው ነገር የተማረው ይበልጣል። ለምሳሌ ብዙዎቻችን ኢንግሊዘኛ ቋንቋን በደምብ ያወቅነው ከትምህርት ቤት ሳይሆን ከ ፊልሞች ፣ በእግርኳስ ላይ ከሚኖሩ ቃላት እንዲሁም በልጅነታችን ከተጫወትናቸው ከጌሞች ምናምን ነው። ልክ እንደዛው ሁሉ አብዛኛው የሮናልዶ ደጋፊዎች ሮናልዶ የሚያስበውን ይከተላሉ፣ እሱ ያለው ልክ ይመስላቸዋል። ምንም እንኳን ቆሎ ማይደፋ ሃሳብ ቢሆን ራሱ! ለምሳሌ ሮናልዶ በፖድካስቱ ከተናገረው ነገር መሃል "እኔ የተሟላሁ ተጫዋች ነኝ" የሚለው ነው። ኳስ ማየት የጀመረ ደጋፊም አምጥተህ ስለ "Complete Footballer" ምንነት ብትጠይቀው ሊሰጥህ የሚችለው መልስ የእግርኳስን featureኦች ማለትም ጎል ማስቆጠር ፣ አሲስት ማድረግ ፣ ድሪብል ማድረግ ካስፈለገም መከላከል የሚችል ምናምን ማለት እንደሆነ ይነግርሃል። ያው ይህንን ወሬ ያነሳው ሮናልዶ ነው። "complete footballer እኔ ነኝ" ካለ በውሃላ ያለውን ሲያብራራ "በቀኝ እግሬ ፣ በግራ እግሬ ፣ በግንባሬ እንዲሁም ከርቀት ማስቆጠር ችላለው" ብሎ አብራርቶታል። #አስቆጥራለው ኸላስ ሌላ ነገር አደለም...አጂብኮ ነው።
ያው የዛሬው ትምህርት ዋና መልዕክት እነዚህ ከስር የተጻፉት ሃሳቦች ሰው ላንተ ያለው ቦታ ዝቅ የሚያደርግብህ ነገር ስለሆነ ከነዛ ነገር ለመራቅ መሞከር ነው !
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10

1. በተለይ በውሸት ነገር እኔ ነኝ ምርጡ ብሎ ማውራት ሰው ላንተ ያለው ቦታ እንደሚያስቀንስብህ፣የተወሰነ ቁምነገር እንደተማማርን ተስፋ አደርጋለሁ መልካም ምሽት 🙏🏽
2.ሰው ላሳካው ነገር ሙገሳ ከመስጠት ይልቅ ያንን ስኬት ማጣጣል እና አንተጋ ቦታ እንደሌለው አድርጎ ማውራት [ በተለይ ያንን ስኬት ትፈልገው እንደነበር ስትናገር ከከረምክ በውሃላ ]
3. የአንድን ምንነት ሳያውቁ መዘላበድ
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10