ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀ የ MLS መርሃግብር ያለ ሜሲ ሁስተንን የገጠመው የ ኢንተር ማያሚ ቡድን 4-1 ማሸነፍ ሲችል የሜሲ ቅርብ ጓደኛ ሉዊስ ስዋሬዝ 1 ጎል እና 3 አሲስት ማስመዝገብ ችሏል።
ሴጎቪያ (2) እና አሌንዴ ቀሪ ጎሎቹን ማስቆጠር ሲችሉ የጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃ ላይ ፍሬይ በ ቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10
ሴጎቪያ (2) እና አሌንዴ ቀሪ ጎሎቹን ማስቆጠር ሲችሉ የጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃ ላይ ፍሬይ በ ቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10