الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም  ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው
    ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ✍

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam




Forward from: ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

✅ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

✅የሚተላለፍበት ቻናል✨
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️


Forward from: ኢህሳን Advertising
🎁 ihsan jobs
✅ ኢህሳን✅
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

⏰በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

✅እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን ⭐
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs


ይህ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት ሃይደር ሙባሪክ በአጥንት ኢንፌክሽን ለረጅም አመታት እየትሰቃየ ይገኛል በብዙ ሆስፒታሎች ህክምና ለማድረግ ተሞክሮም በቀላሉ የሚታከም እንዳልሆነ ሙሉ ኦፕሬሽን እንደሚያስፈልገው ዶክተሮች አረጋግጠዋል። ታዲያ ለህክምናው 1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ) ብር የተጠየቀ ሲሆን ቤተሰቦቹ ይህንን ገንዘብ ስሌላቸው ልጃቸው በገንዘብ እጥረት  ምክኒያት እግሩን በወጣትነት እድሜው  እያጣው እንደሆነ እያዩ እናት በለቅሶ አባትም በጭንቀት ተውጠዋልና ልጄን አድኑልኝ ያላችሁን ተባበሩኝ ሲሉ እጃቸው ወደ ደጋግ የሃገር ልጆች ዘርግተዋልና እናግዛቸው።
የባንክ ቁጥር:-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000629694351 ሃይደር ሙባረክ
1000295596515 ሙባሪክ ሸሪፍ

ለበለጠ መረጃ  +251910525319
ደውለው ማውራት እና አብሽር ማለት ይችላሉ።
  የላካቹበት ደረሰኝ @fundraisingforhayder ብታሰፍሩልን ለኸይር ማነሳሻ እንጠቀመዋለን።


﷽   { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }✅
1/ ገላን መታጠብ
2 /ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3/ ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4/ የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 / በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 / በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 / መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8/ ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 /ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 /ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11/ ሰደቃ ማብዛት
12 /ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13/ ድዓ ማድረግ
14/ የአላህ መልክተኛ( صلى الله عليه وسلم ) ላይ ሰለዋት ማብዛት

መልካም ጁምዓ 🌷 ሰሉ አላ መሀመድ(ﷺ)👇
#ሼር

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam




እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇


☞„ጀግና ና ምርጥ እንስት ማለት ነግ ለልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪያዊ እዉቀት  በመሸመት ላይ የበረታች ናት።
            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam


የሪሳለቱ አል ሒጃብ

ክፍል አንድ/①✅

🎤በ አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam


✅ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል⭐
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0


☑️ መልካም (ጥሩ) ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️:
قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى.
‏【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم።】

🔖ከእብ አልአህባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፣

አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።
ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱአው ወደደለት። ከዱአውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱአ ሲያደርግ የተኛው ወንድሙን አረሳውም ዱአ አደረገለት። ጌታዬ ሆይ እገሌ የሚባለው ወንድሜ ወንጀሉን ማረው አለ። በዚህ ወንድሙ ዱአ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው። አላህ መልካም ጓደኛ ይስጠን። እኛንም ለጓደኞቻችን መልካም ጓደኛ ያድርገን አሚን። 🤲
📚‏[ حلية الأولياء (٦ /٣١)].

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam


☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !
   ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ
እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ
@Fo1249  ስራ ካለ የሱ username  በውስጥ እሰጣችኋለሁ   ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው  ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት


Forward from: الشباب السلفيين
ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ

በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ

👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ✅ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦✅ ከማል አህመድ ✅

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ✅


❗️የትም ብትሆን አላህን ፍራ❗️

የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) "መልካም ስራ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው?" ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መልሰው ነበር:-

"መልካም ስራ ማለት አላህን ልክ እንደምታየው አድርገህ ልታመልከው ነው። አንተ ባታየው እሱ ያይሀልና፣

ታላቁ ሶሀባ ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብ በስልጣን ዘመናቸው የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ለመቆጣጠር በለሊት በሚዞሩበት ወቅት ካጋጠሟቸው ክስተቶች መካከል አንዱን እንዲህ ሲሉ ተርከውታል።
"ሌሊቱ ወደንጋት እየቀረበ ነው። የህዝቤን ደህንነት ለመቆጣጠር በምዞርበት ወቅት አንድ አካባቢ ላይ አንዲት ሴት ልጇን አንዳች ቃል ስትናገር ሰማሁ ፣እንዲህ ይሉ ነበር:-

እናት:-ልጄ! ወተቱን ከውሀ ጋር ደባልቂው

ልጅ:-እናቴ! የሙእሚኒች መሪ ዑመር ኢብኑ ከኸጣብ ዛሬ ወተትን ከውሀጋር መደባለቅ ክልክል እንደሆነ አውጀዋል።

እናት:- የታለ የሙእሚኖች መሪ ዑመር? እኔና አንቺ ብቻነን አሁን ያለነው።ይልቁንስ አሁን ደባልቂው።ሁሉም ሰው ነው ሚደባልቀው።

ልጅ:-ዑመር ባያየን የዑመር አምላክ አላህ ያየናል።

አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፣

وَإِنَّ هَـٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاتَّقُونِ

[ ሱረቱ አል-ሙእሚኑን - 52 ]
ይህችም (በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ፡፡

أَلَمْ تَرَ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۖ مَا يَكُونُ مِن نَّجْوَىٰ ثَلَاثَةٍ إِلَّا هُوَ رَابِعُهُمْ وَلَا خَمْسَةٍ إِلَّا هُوَ سَادِسُهُمْ وَلَا أَدْنَىٰ مِن ذَٰلِكَ وَلَا أَكْثَرَ إِلَّا هُوَ مَعَهُمْ أَيْنَ مَا كَانُوا ۖ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا عَمِلُوا يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ

[ ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 7 ]
አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውን በምድርም ውሰጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ መኾኑን አታይምን? ከሦስት ሰዎች መሾካሾክ አይኖርም እርሱ አራተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከአምስትም (አይኖርም) እርሱ ስድስተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከዚያ ያነሰም የበዛም (አይኖርም) እርሱ የትም ቢኾኑ እንጂ፡፡ ከዚያም በትንሣኤ ቀን የሠሩትን ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ አላህ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያርገን
አላህን ከሚፈሩት አላህ ያርገን"አሚን"

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam


☞:::::::ወድሜ ሆይ::::☜

#የሴት ልጅ ሀዘን በጣም
ጥልቅ ነውና‥ የእናትህን ልብ
በጎጂ ንግግሮች አትስበር!
- የሚስትህን ቅስም ችላ በማለት አትስበር!
- የእህትህን ሞራል በቀልድም ቢሆን አትግደል!
- የልጅህን ልብ በቁጣ አታውልቅ!
⇘ ወደነርሱ ቅረብ ላንተ እዝነት ናቸውና!

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam


🔻የመጨረሻ ክፍል

የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

✅ የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አስራ_ስምንት/⑱ት ✅

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

20 last posts shown.