ትምህርት ሚኒስቴር


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
📚 This unique channel is prepared by the community request.
#ትምህርት_ሚኒስቴር ✅

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


Forward from: Profile picture
👏👏👏ወጣ ወጣ ወጣ 🔥🔥🔥

🔻 💥አፍላ ፍቅር 🍿 አዲስ ክፍል ተለቁዋል 😍ከስር JOIN የሚለውን በመንካት ይመልከቱ 👇👇👇

https://t.me/film_afkariyan/29565
https://t.me/film_afkariyan/29565
https://t.me/film_afkariyan/29565


Forward from: Promotion k
🎁🎁 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🎁🎁


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




Forward from: Profile picture
💸💸 ቤቲንግ እየተበሉ ተቸግረዋል መፍትሄው እኛ ጋር ነው በቀን ከ50-150 odd የሚለቀቅበትን ገራሚ ቻናል ከስር JOIN በማለት ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇


Forward from: Promotion k
◇🎬አክሽን ◇📺የጦርነት ◇🎬 የጫካ ◇🍿 የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ
አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  JOIN 🫴🫴🫴🫴🫴

https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk


የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች ምዘናው መቼ ይሰጣል የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ አድርሰዋል።

በጉዳዩ ዙሪያ ጤና ሚኒስቴርን የጠየቅን ሲሆን፤ ምዘናውን ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎችን ዝርዝር እየጠበቀ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ለቲክቫህ ገልጿል።

የመውጫ ፈተና ውጤት መገለፅን ተከትሎ፥ COC የሚወስዱ አመልካቾች (በድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ሚኒስቴሩ አረጋግጧል።

የCOC ምዘና አመልካቾች ምዝገባ በጊዚያዊነት ከየካቲት 10/2017 ዓ.ም በኋላ ለመጀመር መታቀዱን ሚኒስቴሩ ጠቁሟል።

በዚህም ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል።

✨ Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖


Find the correctly spelt word
Poll
  •   mischievous
  •   mischevious
  •   mischiviuos
  •   mischivous


Synonym of Audacious
Poll
  •   Stop
  •   Brave
  •   Secret
  •   Violent


To hit the roof
Poll
  •   በጣም ማጋነን
  •   በጣም መናደድ
  •   በጣም መታመም
  •   መሞት


Which one is correct?
Poll
  •   Protein
  •   Protien


Which one is correct?
Poll
  •   Strengths
  •   Strengthes


To make someone's blood boil
Poll
  •   አንድን ሰው በጣም ማናደድ
  •   አንድን ሰው በጣም ማስደሰት


Hapless
Poll
  •   Unlucky
  •   Successful
  •   Fortunate


Unravel
Poll
  •   Resolve
  •   Complicate


Alleviate
Poll
  •   Reduce
  •   Increase


Intense
Poll
  •   Strong
  •   Mild


Jealous
Poll
  •   Envious
  •   Suspicious


Dawdle
Poll
  •   መንቀራፈፍ
  •   መፍጠን


Shades
Poll
  •   መነፅር
  •   ዣንጥላ
  •   ብርድ ልብስ
  •   ሱሪ


የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ

✅ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ

✅ በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ

✅ ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ

✅ ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ


ፍላጎት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች ብቻ 👉 
በዚህ  @samrantm ላይ ሙሉ መረጃችሁን አስቀምጡ ሙሉ  ጥቂት ሰዎች አድሉን እንሰጣለን!!

20 last posts shown.