አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ👇👇👇 ጆይን ብለው
ይከታተሉ
أبو صالحة عبد الكريم بن محمد

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🔥👉አል - ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-

🔥👉ሲሳይ ከፈጅር ሶላት በኋላ እንደሚከፋፈል እና ስራዎችም በቀኑ መጨረሻ ላይ   እንደሚነሱ ማስረጃዎች ያመለክታሉ። በዚህም ወቅት ለአላህ የታዘዘ በሲሳዩ እና በስራው ላይ በረካን ያገኛልና።❞

📚فتح  الباري [2/ 45]
══════ ❁ ══════

https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0


ረመዷን በዚህ ስም የተሰየመው ወንጀልን ሰብስቦ ስለሚያቃጥልና ስለሚያጠፋ ነው። ለዚህ ነገር ምናክል ዝግጁ ነን?


https://t.me/Tuaifetul_mensura


ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?

በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።


አጠር ያለ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ

በጣም መሳጭና  ጣፋጭ የሆነ ነሲሃ


ረመዷንን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ !

ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡ  አነስ አህመድ
አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።


https://t.me/Tuaifetul_mensura


ረመዷንን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ !


ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?


በሚል ርዕስ ስለ ረመዷን ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ጊዜ የማይሽረው መደመጥ ያለበት የሆነ ሙሀደራ።


በረመዷን ወር ኸይርን ስራ ማብዛት
በረመዷን ወር ቁርዓንን መቅራት


በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ  አቡ ሙቅቢል    አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።



https://t.me/Tuaifetul_mensura


هذا من فضل الله سبحانه وتعالى

ገባገባ በሉ

https://t.me/assalefyyaabuanas0


ሁለት ጆሮ ያልተሰጠ አለ እንዴ 

የሙስጦፋ ጓደኛ ኢኽዋኖቹን ያለፈውን ይቅር እንባባል እና እንቀጥል ይላቸዋል።


አጭበርብራችሁ የትም አደርሱ ሲነቃባችሁ  ጉዳችሁ ይፈላል።


የሚገርመው ኢኽዋን ላይ እየቀሩ ይሉናል ኡኽዋን ላይ ሳንቀራ ።።


እነሱ ደግሞ ዑለማኦች ይሏቸዋል

አይ እንደንናተ ተሃዙብ ያለበት ጀመዓ ማገኘት ይከብዳል

ዑለማ ካላቹኋቸው እኛ ዑለማ ላይ መቅራታችን ምን ይገርማል ያስደስታል እጅ

ሆሆሆ

ለማንኛውም መጅሊሱ ውስጥ የሚሰሩት ዑለማ ተብየዎችን ዑለማንነታቸውን አፅድቃቹኋል


አትነካኩን ብለን ነበር ቻሉት እግድህ



። ሰሞኑን የቅሬው ሁለት መሪዎች የቀረሹት አለ በቅርብ ቀን ይጠብቁን

https://t.me/assalefyyaabuanas0


አወሊዋ  የመድረሳ   ልጆቹን በካሜራማን ታጅቦ  እያስመረቀ  

አቡ  አነስ ኢኽዋን ላይ ይቀራል ብሎ ሲቀደድ    ያስቃል


👆👆👆👆👆👆👆

ትድረስ ለቀጣፊዎች

ለተአሱብ ብለዉ ዉሸት ለሚዋሹ
أليس فيكم رجل رشيد


ገርሞ ይገርማል



ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ

      እሪከርዱ የያዘው ነጥብ

1⃣ አቡ አነስ ኢኽዋን ላይ ይቀራል  ለሚለው ውሸት መልስ

2⃣ አቡ አነስ  አድስ አበባ ሶስት መስጅድ ላይ ኢማም ነው  አለ  ግን  ጀመዓ ሰብስቦ ደርስ አይሰጥም  

  ኦላይን ነው የሚሰጠው ይህ ደግሞ ስህተት ነው   

     
   ሰዎቹ    ከመሰረቱ   የተለያየንበትን ነጥም  መልስ መስጠት ሳቅታቸው 

       መዋሸት ጀምሩ


  ተበርቼ ሰላም

https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0


አወሊዋ  የመድረሳ   ልጆቹን በካሜራማን ታጅቦ  እያስመረቀ  

አቡ  አነስ ኢኽዋን ላይ ይቀራል ብሎ ሲቀደድ    ያስቃል


💪


ገርሞ ይገርማል



ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ

      እሪከርዱ የያዘው ነጥብ

1⃣ አቡ አነስ ኢኽዋን ላይ ይቀራል  ለሚለው ውሸት መልስ

2⃣ አቡ አነስ  አድስ አበባ ሶስት መስጅድ ላይ ኢማም ነው  አለ  ግን  ጀመዓ ሰብስቦ ደርስ አይሰጥም  

  ኦላይን ነው የሚሰጠው ይህ ደግሞ ስህተት ነው   

     
   ሰዎቹ    ከመሰረቱ   የተለያየንበትን ነጥም  መልስ መስጠት ሳቅታቸው 

       መዋሸት ጀምሩ


  ተበርቼ ሰላም

https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌎👉አላህን እንደት ነዉ የምታምፀዉ ?


كيف_تعصي_الله_وانت_تعلم_انك_ذاهب_اليه


🌏👉ወደ እሱ እንደምትሄድ እያወቅክ አላህን እንደት የምታምፀ ?

كيف_تعصي_الله_وهو_يرك


🌏👉እሱ አያየህ እንደት ታምፀዋለህ ?


🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حف
ظه الله.


أبو صالحة عبد الكريم بن محمد



👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ


https://t.me/Tuaifetul_mensura


🔥👉ለክርስቲያኖች ታላቅ ተግሳፅ ነው

قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نبينا

(
ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡» (መርየም፣30)

🔥👉አላማህ አሽንቂጢ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፦

🔥👉
በዚህ በተከበረው ጥቅስ ውስጥ  ኢሳ በጨቅላነቱ ሕፃን ሳለ የተናገረው የመጀመርያው ቃል እርሱ የአላህ ባሪያ መሆኑን ነው። በዚህ ውስጥ  እርሱ አምላክ ወይም ልጁ ወይም ደግሞ ከእርሱو ጋር አምላክ አለመሆኑን ነውو የተናገረው። አምላክ ነውو ብለው  ለሚናገሩ  ክርስቲያኖችም ታላቅ ተግሣጽ ነውና።❞

📚« اضواء البيان (٤١٦/٣)
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0


قال ابن الجوزي رحمه الله

إنما مرض القلوب من الذنوب،
وأصل العافية أن تتوب"


ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

"የቀልብ በሽታዎች መነሻው ወንጀሎች ናቸው፤ የዐፊያ መሰረቱ ደግሞ ተውበት ማድረግህ ነው።"
-التبصرة ١/٥٥



https://t.me/Tuaifetul_mensura


https://t.me/+s-KdyvLwyEYwYjRk


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይችን ቻናል ሸር አድርጓት በቅርቡ ታላላቅ ኪታቦችን እንጀምርባታል

እናሳዉቃለን የሚቀሩትን ትምህርቶች


ህይወት ልብስ ናት ማንኛውም ልብስ ከቆሸሸ መወለቁ አይቀርም።

أبو صالحة عبد الكريم بن محمد


በአላህ ላይ እውነተኛ መመካትን እንመካ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾

“እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 2344





أبو صالحة عبد الكريم بن محمد



👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ


https://t.me/Tuaifetul_mensura


⭕️⭕️تفسير القرأن الكريم⭕️⭕️
سورة ال عمران




🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور


ተፍሲሩ ሱረቲል አሊ ዒምራን

ክፍል 0⃣8⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

20 last posts shown.