🔥👉ለክርስቲያኖች ታላቅ ተግሳፅ ነው
قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نبينا
(ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡» (መርየም፣30)
🔥👉አላማህ አሽንቂጢ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፦
🔥👉በዚህ በተከበረው ጥቅስ ውስጥ ኢሳ በጨቅላነቱ ሕፃን ሳለ የተናገረው የመጀመርያው ቃል እርሱ የአላህ ባሪያ መሆኑን ነው። በዚህ ውስጥ እርሱ አምላክ ወይም ልጁ ወይም ደግሞ ከእርሱو ጋር አምላክ አለመሆኑን ነውو የተናገረው። አምላክ ነውو ብለው ለሚናገሩ ክርስቲያኖችም ታላቅ ተግሣጽ ነውና።❞
📚« اضواء البيان (٤١٦/٣)
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://t.me/assalefyyaabuanas0