ሚስትህ እንዴት ናት?
ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ
ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር
እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ።
መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ ለባል አትጠይቅ። ነገሩ ከተደጋገመ ደግሞ ሌላ ጥርጣሬ ይፈጥራል። ግልባጩ ለሴቶች
በተለይ ደወል ላይ ጠንቀቅ በል። አስገዳጅ ነገር ካልገጠመ በቀር በሚስት ስልክ ባል ለማግኘት አትሞክር። እሱን ማግኘት እየቻልክ ለሷ መልእክት አድርሽልኝ አትበል። እንደው ከነጭራሹ መደዋወል አያስፈልግም። የዘመኑ አብዘሀኛው የትዳር መፍረስ መንስኤው እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አለማድረግ ነው።